Tuesday, September 5, 2017

Kassa Hun Yilma · ፍቅሩን ለምን ጠሉት? ቴዲ አፍሮ ኢትዮጲያ በሚለው አልበሙ 51 ጊዜ "ፍቅር" የሚል ቃል ተጠቅሟል። ሀገራዊ ርዕሰ ጉዳዮችን በዜማዎቹ መግለጽ የሚወደው ቴዲ ብዙ ጊዜ ስለ ፍቅር ይሰብካል። ቂምና ጥላቻ ሀገር እንደማይገነባ ይገልጻል። ታዲያ ገዢው ሥርዓት ህወሓት-ኢህአዴግ ፍቅሩን ለምን ጠላው? 14. ኦላን ይዞ 💖9 ጊዜ 13.ናት ባሮ 💓4 ጊዜ 12.አደይ ❤️3 ጊዜ 11.አሜን❤️ 8 ጊዜ 10.ማራኪዬ ❤️2 ጊዜ 9.አፄ ቴዎድሮስ ❤️1 ጊዜ 8.እማ ዘንድ ይደር ❤️5 ጊዜ 7.ያምራል☣️ 0 6.ታሞልሻል ❤️3 ጊዜ 5.መማፀኔ ❤️ 6 ጊዜ 4.አናኛቱ ❤️1 ጊዜ 3.ማር እስከ ጧፍ ❣️💞💘 7 ጊዜ 2.ሠምበሬ ❤️2 ጊዜ 1.ኢትዮጵያ ☣️0

No comments:

Post a Comment