Monday, September 25, 2017

H. RES. 128 “H. Res.128 - Supporting respect for human rights and encouraging inclusive governance in Ethiopia” በመባል የሚታወቀውና በኢትዮዽያ የሰብአዊ መብት እንዲከበር እንዲሁም ሁሉን አቀፍ መንግታዊ አስተዳደር እንዲመሠረት የሚጠይቀው ሕግ ሰኞ መስከረም 22, 2010 ለአሜሪካ ምክር ቤት ይቀርባል። ይህ ሕግ እንዲፀድቅ 202 224 3132 በመደወል (በሥራ ሠዓት ከ 9 a.m. እስከ 5 p.m. በ ዲሲ አቆጣጠር) ቀጥሎም 2 ቁጥርን በመጫን ከዛም የእርስዎን zip code በማስገባት የምክር ቤት ተወካይዎ ሕጉን እንዲደግፍ መጠየቅ ይችላሉ።


No comments:

Post a Comment