Tuesday, September 12, 2017

#ESATመረጃ የሶማሊ ልዩ ሃይል በኦሮሞ ህዝብ ላይ የሚፈጽምውን ግድያ በመቃወም በአወዳይ፣ ደደር፣ ቆቦ እና ጭናክሰን ከተሞች ከፍተኛ ተቃውሞ እየተካሄደ ነው። ወደ አዲስ አበባ፣ ጅጅጋ እና አጎራባች ከተሞች የሚሰሩ ተሽካርካሪዎች ስራ አቁመዋል። በአወዳይ እስካሁን የመከላከያ ጂፕ መኪናን ጨምሮ 4 መኪኖች ተቃጥለዋል። ሃረርም ውጥረት አለ። የታጠቁ ወታደሮች በየስፍራው ሲንቀሳቀሱ ይታያል። የጀርመን መንግስት የኢትዮጵያ ህልውና አደጋ ውስጥ እየወደቀ ነው ብሎአል።


No comments:

Post a Comment