Friday, September 29, 2017

የአርበኞች ማስታወሻ፣ (የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬዲዮ)

የዕለተ አርብ መስከረም 19 ቀን 2010ዓ.ም. ፕሮግራሞቻችን 
ዜና 
* የመስቀል በዓል በመላው አገሪቱ በሚገኙ የክርስትያን እማኞች ዘንድ ተከብሮ ዋለ 
* በኦሮሚያ ክልል ነገሌ ቦረና እሮብ ዕለት ወረቀት መበተኑን ተከትሎ ከፍተኛ ወጥረት መስፈኑ ተገለጸ.
* በባሌ ዞን ለተፈናቀሉ ከሶስት ሺ በላይ የሲዳማ ተወላጆች ድጋፍ እንዲደረግ ጥሪ ቀረበ
የሚሉትን ዜናዎችና
*የአርበኞች ማስታወሻ፣ በተሰኘው መሰናዷችን ትከታተሉት ዘንድ ግብዣችን ነው
http://www.patriotg7.org/ ላይ መከታተል የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡
Bilderesultat for professor berhanu nega

No comments:

Post a Comment