Thursday, September 14, 2017

ማሳሰቢያ Esat

ብዙ አሰቃቂ መረጃዎች እየደረሱን ነው። ብዙዎችን መረጃዎች ለህዝብ ደህንነት ሲባል አናወጣቸውም። ለማንኛውም ግን ግጭቱ በሶማሊ እና በኦሮሞ ህዝብ መካከል አለመሆኑን ሁሉም ወገን ሊገነዘበው ይገባል። በህዝብ እና በአገዛዙ መካከል ያለውን ግጭት የህዝብ ለህዝብ ግጭት አስመስሎ ለማቅረብ የሚደረገው ጥረት በጊዜ ካልቆመ አደጋው ለሁሉም ይተርፋል። ይህ ግጭት በአገዛዙና በህዝብ መካከል ብቻ መሆኑን በሶማሊ እና ኦሮምያ አካባቢዎች የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን መልዕክት እንድናስተላልፍላቸው በገለጹልን መሰረት መልዕክቱ እንዲተላለፍ አድርገናል።
14 - 09 - 2017

No comments:

Post a Comment