Thursday, January 1, 2015

ሰበር ዜና

አራት በከፍተኛ ማእረግ ላይ የሚገኙ የአየር ሃይል
አብራሪዎች ከድሬዳዋ አየር ሃይል ግቢ በመጥፋት ኬንያ ገቡ
ይህንን ተከትሎ አየር ሃይል ዛሬ ሲታመስ ውሏል።
የደህንነት ሃይሎች የበርካታ አብራሪዎችን ስልኮች ሲፈትሹ
ውለዋል። ቁጥራቸው በውል የማይታወቁ አብራሪዎችም
ታስረዋል።ሰበር ዜና
ባለፈው ሳምንት 3 አብራሪዎች የሚያበሩትን የጦር
ሄሊኮፕተር ይዘው መጥፋታቸው ይታወቃል።
ስለጠፉት አብራሪዎች ተጨማሪ መረጃዎችን እየተከታተልን
እናቀርባለንhttp://www.satenaw.com/four-ethiopian-air-force-pilots-defect-kenya/

No comments:

Post a Comment