Saturday, January 17, 2015

አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ የነፃንት ታጋይ ናቸው ::

እባካችሁ ይሄን ሼር በማድረግ ተባበሩኝ !!
አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ የሶስት ልጆች አባት ናቸው :: ለሃገራቸው ኢትዮጵያ እና ለህዝባቸው ነፃነት ለብዙ ዓመታት ሲታገሉ ከቆዩ በኋላ ያላግባብ ከየመን ታፍነው ከተወሰዱ እነሆ ስድስት ወር አለፋቸው ::ዛሬ አቶ አንዳርጋቸው በምን አይነት ሁኔታ እና የት እንዳሉ አይታወቅም :: ከሰሞኑ በአቶ አንዳርጋቸው ጉዳይ ላይ ለመነጋገር ከ እንግሊዝ ልኡካኖች ወደ ኢትዮጵያ እንደሚጓዙ ተዘግቧል :: በሌላ በኩል በአቶ አንዳርጋቸው ቤተሰቦች የተዘጋጀ የፊርማ ማሰባሰብ ዘመቻው ሰለቀጠለ አቶ አንዳርጋቸውን ያላችሁ በሙሉ በዚህ የፊርማ ማሰባሰብ ላይ እንድትሳተፉ በትህትና እንጠይቃለን :: 
ፊርማውን ለማስቀመጥ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጫን ሙሉ ሰም እና ትክክለኛ ኢሜል አድራሻ በማሰቀመጥ ከዛም postcode የሚለው ላይ ደግሞ ከሊንኩ በታች ያለውን ከ1 እስከ 5 ከተቀመተው ውስጥ አንዱን ብቻ በመምረጥ ፊርማውን ማስቀመጥ ይችላሉ :: ይህንን በትክክል ከተከታተላችሁ በመቀጠል ከአቶ አንዳርጋቸው ቤተሰቦች አንድ ኢሜል ይመጣል እሱን በመክፈት ፊርማው በትክክል ለመድረሱ ይታወቃል :: ወገኖቼ ለወገን ደራሽ ወገን ነው የሚለውን በተግባር እናሳይ :: ለትብብራችሁ በጣም አመሰግናለሁ ::
ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ ይሁን !!!
postcode 1- CM202DY
2- EC1Y 8NQ
3- W1T 7LQ
4- SW3 5UA
5- KT1 1BWአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ የነፃንት ታጋይ ናቸው ::
6- WF17 6JF
Unlike ·  · 

No comments:

Post a Comment