የምንጊዜም የጓድ መንግስቱ አንፀባሬቂ ገድሎች!!
ከራሳቸው አንደበት፦
እኔ ታጋይ ነኝ። ትግሌም ሀግሬን ከፊውዳሎች እና ጎጠኞች (ዘረኞች)፣ ገንጣይ እና ከፋፋዮች ማዳን ነበር። ትግሌ �የተኮላሸው በሴረኞች ደባ ነው። የዘር ማጥፋት ወንጀል ፈፅመህል የሚሉኝ ዋሽተዋል። እኔ ያብዮቱ ጠላቶችን ነው የተዋጋሁት በዚህም ሁሉን ያገሬን ህዝብ የጠቀመ አኩሪ ሥራ ሠርቻለሁ። በኔ መንግስት በወንበዴዎች በጋምቤላ አኙዋክ ህዝብ ላይ እና በበደኖና አርባጉጉ ባማራ ህዝብ ላይ እንደተድረገው የዘር ፍጅት ከቶውንም አልተፈፀመም።
As quoted in Riccardo Orizio, Talk of the
Devil: Encounters with Seven Dictators
(Walker and Company, 2003), p. 150
As quoted in Riccardo Orizio, Talk of the
Devil: Encounters with Seven Dictators
(Walker and Company, 2003), p. 150
እኛ ወንበዴዎች እና አስገንጣዮችን የተዋጋናቸው አገራችንን ለመገንጠል እና ለማዳከም ህዝባችንን በጎጥ እና በዘር ለመከፋፈል ስላሴሩ ነው። በዚህም ሥራችን ለሀገራችን የቻልነውን አድርገናል።
As quoted in "Mengistu blames Meles for
helping Eritrea at UN to split Ethiopia:
Mengistu Haile-Mariam speaks", in Jimma
Times (30 July 2010)
helping Eritrea at UN to split Ethiopia:
Mengistu Haile-Mariam speaks", in Jimma
Times (30 July 2010)
ኢትዮጵያ በኔ ያገዛዝ ዘመን እንደሌሎቹ የአፍሪካ ሀገሮች የሙስና ችግር አልነበረባትም። በዚህም የአፍሪካ መሪዎች በቅናት ይመለከቱን ነበር።
As quoted in "Mengistu blames Meles for
helping Eritrea at UN to split Ethiopia:
Mengistu Haile-Mariam speaks", in Jimma
Times (30 July 2010)
helping Eritrea at UN to split Ethiopia:
Mengistu Haile-Mariam speaks", in Jimma
Times (30 July 2010)
No comments:
Post a Comment