Friday, January 16, 2015

Redwan Hussien DC court case is dismissed

የኮሚኒኬሽን ይሁን የኮንቴይነር ሚኒሥትሩ አቶ ሬድዋን ሁሴን ምን ነካቸው እንደለመዱት እዚሁ ካንጋሮ ፍርድ ቤት በሌሉበት ከሰው ፍርድ እንዲሰጥ ቢያደርጉ አይሻልም ምነው እነዚህ እብዶች አሜሪካ እንዲህ አይነት ማፈሪያ የሆነ ክሥ እንደማይሰራ መካሪም የላቸው ሌላው ቢቀር የህግ ሰዎችን በገንዘባቸው ተጠቅመውም ቢሆን በአሜሪካ ያለው መብት እስከ ምን ድረስ እንደሆነ መረጃ ለማግኘት ቢሞክሩ�ስ ወራዶች ከራሳቸው አልፈው ሀገር ያዋርዳሉ።የአይምሮ ድኩማኖች!!!

ESAT Breaking News January 15 2015

No comments:

Post a Comment