Sunday, March 12, 2017

በአዲስ አበባ በተለምዶ ቆሼ አየተባለ በሚጠራው ስፍራ በደረሰ የአፈርና የቆሻሻ ክምር መደርመስ እስካሁን በተገኘው መረጃ ወደ 46 ሰዎች ከፍ ብሏል፡

#Ethiopia ከሟቾቹ ውስጥ 32 ሴቶች ሲሆኑ ቀሪዎቹ ደግሞ ወንዶች መሆናቸው ታውቃል።
አደጋው ከሟቾች በተጨማሪም በርካታ ሰዎች ላይ ከባድና ቀላል የአካል ጉዳት አድርሷል።

No comments:

Post a Comment