Wednesday, March 15, 2017

ኢሳት አምስተርዳም የዕለቱ ዜና ================= አርበኞች ግንቦት 7 በሦስት ግንባሮች ጥቃት መክፈቱ፣ በቆሼ ያልወጡ አስከሬኖች ከቆሻሻው ጋር ሆነው ከፍተኛ ሽታ መፍጠራቸው፣ የደቡብ ሱደሰን ታጣቂዎች ወደ ጋምቤላ ገብተው 23 ኢትዮጵያውያን እንደገደሉና ከ50 በላይ እንዳቆሰሉ መንግስት ማመኑ፣ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከርዕሰ ብሔርነታቸው ተሽረው አቶ ዓለምነው መኮንን ሊተኩ መሆኑ፣ ከዋልድባ የታፈኑት አባት ያሉበት ሁኔታ አለመታወቁ እና ሌሎችም ESAT Daily News Amsterdam March 15,2017

No comments:

Post a Comment