Saturday, February 28, 2015

ሰበር ዜና: የወያኔ ሰላይ ከሆላንድ ተባረረ!

ከመሃል ያለው ኢዛና (እስራኤል ገደቡ) ለ'ኢንቨስትመንት" አዲስ አበበ ያለፈው ወር በሄደ ጊዜ

ESAT Interview with Isaias Afwerki, President of the State of Eritrea, Part 3 Feb 2015 | ESATTUBE

ESAT Interview with Isaias Afwerki, President of the State of Eritrea, Part 3 Feb 2015 | ESATTUBE

እምዬ ምንሊክ

Film director and actor Meron Getnet reads out an epic poem

የመስዋእትነት ትርጉም !አድዋ የእፍሪካ ድል 1888

ቻው! ቻው! በኢትዮጵያ የካሩቱሪ ቅኝ ግዛት (ፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም)


February 24, 2015
A post-mortem on Karuturistan, Ethiopia
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም

Advocates Petition UN to Intervene on Jailed Ethiopian Bloggers’ Behalf February 16, 2015

Last April, nine writers werJailed Ethiopian Bloggerse

Thursday, February 26, 2015

አደዋ

አሜሪካ ከእሥልምና ጋር እየተዋጋች አይደለችም - ፕሬዚዳንት ኦባማ


World Bank: Address Ethiopia Findings (Human Rights Watch) February 23, 2015


Response to Inquiry Dismissive of Abuses

World Bank: Address Ethiopia Findings (Human Rights Watch) (Washington, DC) – The World Bank should fully address serious human rights issues raised by

Ethiopia: Amnesty International Report 2014/15 February 25, 2015

Federal Democratic Republic of Ethiopia
Head of state: Mulatu Teshome Wirtu
Head of government: Hailemariam Desalegn
Freedom of expression continued to be subject to serious restrictions. The government was hostile to suggestions ofAmnesty International Report 2014/15 dissent, and often made pre-emptive arrests to prevent dissent from manifesting. Independent media publications were subject to further attack. Peaceful protesters, journalists,

ESAT DC Daily News 25 Feb 2015 | ESATTUBE

ESAT DC Daily News 25 Feb 2015 | ESATTUBE

“ለልጆቼ የማይሆን ተስፋ አልነግራቸውም” የነፃነቱ ታጋይ አንዳርጋቸው ፅጌ

“ለልጆቼ የማይሆን “ለልጆቼ የማይሆን ተስፋ አልነግራቸውም” የነፃነቱ ታጋይ አንዳርጋቸው ፅጌተስፋ አልነግራቸውም” የነፃነቱ ታጋይ አንዳርጋቸው ፅጌ

የካቲት ፲፮(አስራ ስድስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም :-አለማቀፉ የሰብአዊ መብት ድርጅት ሂውማን ራይትስ ወች ባወጣው አስቸኳይ መግለጫ  በአለም ባንክ ድጋፍ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚከናወኑ ፕሮጀክቶች ፣ የባንኩን ፖሊሲ የሚጻረሩ ሆነው መገኘታቸውን የአለም ባንክ የውስጥ የምርመራ ክፍል ማሳወቁን ገልጿል። ይሁን እንጅ የባንኩ ማኔጅመንት በባንኩ የውስጥ የምርመራ ቡድን የቀረበውን ሪፖርት የሚቃረንና ባንኩን ከተጠያቂነት የሚያድን ሌላ ሪፖርት አቅርቧል። የአለም ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ በምርመራ ክፍሉና በማኔጅመንቱ የቀረቡትን ሁለት የተለያዩ አስተያየቶችን ለማየት ከሶስት ቀናት በሁዋላ ይሰበሰባ
አሁን ገና ጫላ ጩቤ ጨበጠ !
ኦህዴድ ውስጥ ያላችሁ
*ብሄር እና ሃይማኖት , ፖለቲካ እና ሃይማኖት , ባህል እና ሃይማኖት የተምታታባችሁ ወይም ሆን ብላችሁ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ላይ ያላችሁን ጥላቻ በብሄር እና ክልል ስም በመሸፈን ... በትምክህት ተወጥራችሁ ይቺን የፈረደባት ቤ/ክርስትያን በቃላትም , በድርጊትም የምታጠቁ የተለያዩ እምነት ተከታይ የሆናችሁ ፅንፈኞች , አታብዙት !
ትላንት ደራ ይሁን ኦዴት የተሰበሰቡት የማይታወቅ የጅሎች መንጋ .. ከ 700 አመት በላይ የሆነውውን ታሪካዊ የሃይማኖት ቦታ .. መንካት ቀላል ከመሰላችሁ ሞክሩት ::

ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ የወልቃይትን ህዝብ ለማነጋገር ፈቃደኛ ሳይሆኑ ቀሩ


የካቲት ፲፰(አስራ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ የወልቃይትን ህዝብ ለማነጋገር ፈቃደኛ ሳይሆኑ ቀሩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ የወልቃይትን ህዝብ ለማነጋገር ፈቃደኛ ሳይሆኑ ቀሩ

:-የህወሀትን 40ኛ ዓመት አክብረው ሲመለሱ  እግረ መንገዳቸውን  በ አማራ ክልል የተለያዩ  አካባቢዎችን እየጎበኙ ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ  ፤የካቲተ 16 ቀን በወልቃይት ሊያደርጉት የነበረውን ጉብኝት የህዝቡን ተቃውሞ በመፍራት መሰረዛቸው ነዋሪውን ክፉኛ አስቆጥቷል።
የወልቃይት ነዋሪዎች ለኢሳት እንደገለጹት ጠቅላይ ሚኒስትሩ የካቲት 16 ቀን ወልቃይትን እንዲጎበኙ በአካባቢው ሹመኞች መነገሩን ተከትሎ  በየገጠር የሚኖረው ህዝብ ሳይቀር በመሰባሰብ እና ምሳ በማሰናዳት ሲጠባበቃቸው ቢውልም  የውሀ ሽታ ሆነው ቀርተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩን በአካል አግኝቶ   የአስተዳደራዊ በደል ጥያቄውን ለማቅረብ ከ8 ሺህ በላይ ህዝብ ተሰባስቦ እንደነበር የገለጹት የነዋሪዎቹ አስተባባሪዎች፤ ህዝቡ ተቃውሞውን ለመግለጽና ጥያቄ ለማቅረብ  እንደተዘጋጀ የተረዱት የአካባቢው ሹመኞች  ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደ ወልቃይት እንዳይገቡ አድርገው ቅጠታ ወደ ደጀና እንደወሰዷቸው ተናግረዋል።
ይህ በመሆኑም ተሰባስቦ ሲጠባበቅ የነበረው ህዝብ በቁጣና በብስጭት ወደ ቤቱ መመለሱን የገለጹት አስተባባሪዎቹ፤ ንዴታቸውን መቆጣጠር የተሳናቸው የአካባቢው ወጣቶችም በአደባባይ የህወሀትን ባንዲራ በማቃጠል የዚያኑ እለት  ለትግል ወደ በረሀ መውጣታቸውን ተናግረዋል።
ቀርቦ በማናገር እንጂ ከህዝብ በመደበቅ ወይም  በመሸሽ ከችግር መሸሽ  እንደማይቻል  ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሊረዱት ይገባል ያሉት ነዋሪዎቹ፤ አንድ የሀገር መሪ- ከህዝብ ጋር  የዚህ ዓይነት ድብብቆሽ ጨዋታ  ውስጥ መግባቱ እጅግ እንዳሳፈራቸውም ገልጸዋል።
<<አማራዎች ሆነን ሳለን ያለፍላጎታችን ወደ ትግራይ ክልል እንድንጠቃለል ተገደናል፣ የማንነት ጥያቄያቸን ምላሽ እንዲያገኝ ጥያቄ በማቅረባችን  ለበርካታ ዓመታት ተነግረው የማያለቁ በደሎችና ግፎች እየተፈጸሙብን ነው>> የሚሉት ወልቃይቶች፤ << በቅርቡ በተደራጀ ሁኔታ  በደብዳቤ ላቀረብነው አቤቱታም እስካሁን ከመንግስት ምላሽ አላገኘንም፤  መንግስት መልስ የማይሰጠን ከሆነ፤ ራሳችን መልስ ለመስጠት እንገደዳለን>፡>በማለት አስጠንቅቀዋል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ የወልቃይት ህዝብ ላለማየት  ተራምደውት ያለፉት አቶ ሀይለማርያም  ትናንት ምሽት ከ አቶ አርከበ እቁባይና  ከአማራ ክልል ርእሰ-መስተዳድር ከ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ጋር በመሆን  ኮምቦልቻ ከተማ  መግባታቸው ታውቋል።
ዛሬ ጧት የኮምቦልቻ ከተማ ተማሪዎች – ለአቶ ሀይለማርያም አቀባበል ለማድረግ በሚል ከትምህርት ገበታቸው  በግዳጅ  መወሰዳቸውን የገለጹት  ምንጮችን የከተማውም ነዋሪ በተመሳሳይ መንገድ ለ አቀባበል ተብሎ በግዳጅ እንዲወጣ መደረጉን ጠቁመዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ  ማለዳ ላይ የዛሬ ዓመት የተመረቀውን የ ኮምቦልቻ አውሮፕላን ማረፊያ  እንደ አዲስ እንዲመርቁ ከተደረገ በሁዋላ  ለአዋሽ-ኮምቦልቻ የባቡር  ሀዲድ ግንባታ የመሰረት ድንጋይ ማስቀመጣቸውን የገለጹት ምንጮቹ፤ የመሰረት ድንጋይ የማኖር ፕሮግራሙ የተካሄደውም  የሽህ መሀመድ ሁሴን አል አሙዲ የቆርቆሮ ፋብሪካ አጠገብ በተጣለ ዳስ ውስጥ እንደነበር አመልክተዋል።
ወደ ዳሱ እንዲገቡ የታደሙት  << አዋሽ -ኮምቦልቻ ሀራ ገበያ>> የሚል  መግቢያ ባጅ የተሰጣቸው የኢህአዴግ ካድሬዎች ብቻ መሆናቸውን የጠቀሱት ምንጮቹ፤ ይሁንና ከነበረው  እጅግ ጥብቅ ፍተሻ  አኳያ፤ ተጋባዦቹ የኢህአዴግ አባላት ሳይሆን  አደገኛ ጠላት ነበር የሚመስሉት ብለዋል።
አቶ ሀይለማርያም የመሰረት ድንጋይ ማስቀመጣቸውን ተከትሎ “ኢህአዴግን ምረጡ” የሚል ቅስቀሳ መደረጉን የጠቀሱት ምንጮች፤  የመሰረት ድንጋይ ሊጥሉ መጡ የተባለውም ሆነ ከአመት በፊት የተመረቀን አውሮፕላን ማረፊያ እንደ አዲስ  እንዲመርቁ  የተደረገውም ለምርጫው  ህዝቡን ለማታለል እንደሆነ በደንብ ገብቶናል”ብለዋል።
የምንልሰውና የምንቀምሰው ባጣንበት ወቅት  በባቡር ፕሮፓጋንዳ ሊያታልሉን አይችሉም ያሉት ነዋሪዎቹ፤ በትራንስፖርትም ረገድ  ቀደም ሲል 1 ብር የነበረው የታክሲ ታሪፍ እስከ 3 ብር፣ 2 ብር የነበረው እስከ 6 ብር ደርሶ ህዝቡ እየተማረረ እንደሚገኝ አመልክተዋል።
ከኤርሚያስ ለገሰ ለዳንኤል ክብረት
ለዲያቆን ዳንኤል ክብረት ፣
ከአንድ ሰአት በላይ የፈጀውን ጥናታዊ ጵሁፍህን ሰማሁት። ሰምቼ ስጨርስ ደነገጥኩ። ከራሴም ጋር ለሰአታት ሙግት ገጠምኩ ። ኢህአዴግን ለቅቄ የወጣሁት ልቤ የፈቀደውን በነጳነት ለመናገር ነውና የማውቀውን እና የሚሰማኝን መናገር እንዳለብኝ ተሰማኝ ። ርግጥ በሐይማኖት ጉዳዬች ላይ መናገር ከባድ እንደሆነና ዋጋ እንደሚያስከፍል ጠንቅቄ አውቃለሁ ። በሌላ በኩል የሚያውቁትን አለመግለጵም የፀፀት ዋጋ አለው። በመሆኑም ባለመናገሬ ከሚሰማኝ ሙግት መናገሩን ስለመረጥኩ የሚከተለውን አጭር አስተያየት ለመስጠት ተገደድኩ።
1• ያቀረብከውን መረጃዎች እንዴት እንዳሰባሰብካቸው የተገለፀ ነገር የለም። በተለይም በድህረና ቅድመ ምርጫ 97 ባሉት ሶስት አመታት( ከኃላም ከፊትም) ያቀረብካቸውን መረጃዎች ምንጭ ማወቅ እፈልጋለሁ ። ይህን ጥያቄ የማነሳበት መሰረታዊ ምክንያቶች ስላሉኝ ነው።
1•1• በኢትዮጵያ አቆጣጠር 2001 አ• ም• ኢሕአዴግ ለሕዝቡ ይዞለት የመጣው እቅድ " በአክራሪነት " ስም ሀይማኖቶችን ማዳከም ነበር። ይህንንም ለማቀጣጠል እንዲረዳው በኢህአዴግ ቢሮ፣ በኮሙዩኒኬሽን ጵ/ ቤት፣ ፌደራል ጉዳዬች እና ፌደራል ፓሊስ መረጃ እንዲሰባሰቡ ተደረገ። የእስልምና ጉዳዬች ላይ ዝርዝር ጥናቱን እንዲሰራ የቤትስራ የተሰጠው ሽመልስ ከማል ነበር። ዛሬ አንተ ካቀረብክልን ውስጥ ግማሹ የቃላት ለውጥ እንኳን ሳይደረግለት በሽመልስ ከማል ጥናታዊ ፅሁፍ የቀረበ ነበር። በወቅቱ እጅግ ከመደንገጤ የተነሳ ሽመልስ እንዴት እንዲህ አይነት ጥናት እንደሰራ ለማወቅ ከጀርባው መጓዝ ነበረብኝ ። መጓዜ ያልጠበኩትን ውጤት አመጣ። ሽመልስ በእስልምና ላይ ከፍተኛ ጥላቻ የያዘው በቤተሰቡ ውስጥ በተፈጠረው ምስቅልቅል እድገት መሆኑን ተገነዘብኩ። አባቱ በአንድ ወቅት የመስኪድ አስተዳደር ነበሩ።

Wednesday, February 25, 2015

Hiber Radio: ወይንሸት "ከምርጫው ተወዳዳሪ ዕጩነት እኔን እጣ አልደረሰሽም ብለው አስወጥተውኛል" ማለቷ... እቴጌ ጣይቱ በታሪክ ሲታወሱ የሚኖሩ ታላቅ ሴት (ልዩ ጥንቅር).. አበበ ገላው የሀሰት ዲግሪ የሰበሰቡ የስርዓቱ ሰዎችን የተመለከተ ሰሞኑን አዲስ መረጃ እንደሚያቀርብ ገለፀ... አገዛዙ በኢትዮጵያ በሙስሊም ወጣቶች ላይ የከፈተው የእስር ዘመቻ የድል ዋዜማ ጠቋሚ ነው መባሉና ሌሎችም - Zehabesha Amharic

Hiber Radio: ወይንሸት "ከምርጫው ተወዳዳሪ ዕጩነት እኔን እጣ አልደረሰሽም ብለው አስወጥተውኛል" ማለቷ... እቴጌ ጣይቱ በታሪክ ሲታወሱ የሚኖሩ ታላቅ ሴት (ልዩ ጥንቅር).. አበበ ገላው የሀሰት ዲግሪ የሰበሰቡ የስርዓቱ ሰዎችን የተመለከተ ሰሞኑን አዲስ መረጃ እንደሚያቀርብ ገለፀ... አገዛዙ በኢትዮጵያ በሙስሊም ወጣቶች ላይ የከፈተው የእስር ዘመቻ የድል ዋዜማ ጠቋሚ ነው መባሉና ሌሎችም - Zehabesha Amharic

ESAT is mine 3rd round part 4of 4 | ESATTUBE

ESAT is mine 3rd round part 4of 4 | ESATTUBE

ESAT is mine 3rd round part 4of 4 | ESATTUBE

ESAT is mine 3rd round part 4of 4 | ESATTUBE

"የህወሓት 40ኛ ዓመት በዓል የጨረሻው በዓል እንዲሆን ተባብረን ሕወሓትን እንቅበር" - የአርበኞች ግንቦት 7 - Zehabesha Amharic

"የህወሓት 40ኛ ዓመት በዓል የጨረሻው በዓል እንዲሆን ተባብረን ሕወሓትን እንቅበር" - የአርበኞች ግንቦት 7 - Zehabesha Amharic

Tuesday, February 24, 2015

TPDM TV Program In Collaboration With ESAT Feb 05 2015

አቃጠሉት አሉ!!! -ከ-ከተማ ዋቅጅራ

WAZA ENA KUMNEGER BY Abe Tokichaw 21_Feb_2015 | ESATTUBE

WAZA ENA KUMNEGER BY Abe Tokichaw 21_Feb_2015 | ESATTUBE

Ethiopia:- TPLF’s Leaders Arrogance and Contempt – Inviting Further Bloodshed - Human Rights League of the Horn of Africa (HRLHA) - Satenaw - Latest & Current Ethiopian News

ESAT Interview with Isaias Afwerki, President of the State of Eritrea, Part 2 Feb 2015 | ESATTUBE

ESAT Interview with Isaias Afwerki, President of the State of Eritrea, Part 2 Feb 2015 | ESATTUBE

ገዢው ፓርቲ እየተፍረከረ ነው - ሽመልስ ከማል ከማል ሊከዳቸው ነው ተባለ - Zehabesha Amharic

ገዢው ፓርቲ እየተፍረከረ ነው - ሽመልስ ከማል ከማል ሊከዳቸው ነው ተባለ - Zehabesha Amharic

Thursday, February 19, 2015

በዛሬው የሬዲዮ ዝግጅታችን:-
የመለስ ትሩፋቶች መጽሐፍ ደራሲ ኤርሚያስ ለገሠ በኢህአዴግ ግምገማ 4 ሰዎች አደጋ ላይ እንዳሉ ይተነትናል:: በተለይ አባዱላ አቅማቸውን በሙሉ የአዲስ አበባ ማስተር ፕላንን በማስፈጸም ላይ ያደርጋሉ። አለበለዚያ ከአደጋው አይተርፉም።
ሌላው ዶክተር ሽፈራው ተክለማርያም ሂሳቸውን ለማጣፋት የሙስሊሙ እና ማህበረ ቅዱሳን እንቅስቃሴ ላይ መዝመታቸው አይቀርም::
1.ዘነቡ ታደሠ የሴቶች ጉዳይ ሚኒስትር

On this day;1937 the remembrance of innocent AddisAbaba people,which massacred by fascist Italian.we will never forget you! ‪#‎Ethiopia‬

እንኩዋን ከጠባቡ የካቲት 11 ወደሰፊው የካቲት 12 አሸጋገረን..... እንዴት ቅልል እንዳለኝ ሃሃሃ:)
የገደለው ባልሽ: የሞተው ወንድምሽ
ሃዘንሽ ቅጥ አጣ ከቤትሽም አልወጣ
እውነታው ይሄ ነው:: የደርግ ወታደር ኢትዮጽያዊ....የኢትዮጽያን አንድነት ብሎ ከያለበት ተጠራርቶ የሞተ ነው:: እሱን የገደለ ጀግና በእርሱ የሞተ ሰማእት አይደለም:: በዚያም ወገን ትርጉዋሜው ተመሳሳይ ነው:: እናም ጦርነቱ በአማርኛ የእርስ በእርስ ጦርነት በእንግሊዝኛ Civil war በቻይንኛ 内战 ይባላል:: የተባለውንም ዲሞክራሲ ፍትሃዊነትና ነጻነት አላየንምና በውጤቱም አንገመግመውም:: አልማዝን አይቼ አልማዝን ባያት እያልን እንድናዝም ሆነናል

እውን ወያኔ ሐርነት ትግራይ የሚደነቅ የሚከበር ነገር አለውን?(ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

Wednesday, February 18, 2015


Re-Post
የካቲት 12...... ኢትዮጵያውያን የማይረሷት ቀን
(ታደለች ገብሩ)
እኛ ኢትዮጵያውያን የካቲት 12 ቀንን የምንዘክረው በወቅቱ የነበሩ ወጣቶች በጣልያን ቅኝ አገዛዝ ስር አንገዛም ብለው በማመጽ የአዲስ አበባ ገዢ የነበረውን የፋሽስት ጄኔራል ግራዚያኒን ለመግደል ሙከራ ያደረጉበትና ብዙ ሕዝብ በግፍ የተጨፈጨፈበት ቀን በመሆኑ ነው።
በወጣቶቹ አድራጎት የተደናገጠው ፋሺስትም ሚሊሻዎቹና ጥቁር ለባሽ ወታደሮቹን በማዘዝ አካፋና ዶማን ጨምሮ ባገኙት መሳሪያ በሺዎች የሚቆጠሩ ሕጻናትን፥ወጣቶችንና አዛውንቶችን በጅምላ እንዲጨፈጭፏቸው አድርጓል።በዚህ የፋሽስት ጭፍጨፋ ከ30 ሺ በላይ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች የተገደሉ ሲሆን፥ በግፍ ከተጨፈጨፉት ውስጥ 200 ገደማ የሚሆኑት በተለያዩ የአውሮፓ አገራት የተማሩ ወጣት ኢትዮጵያውያን ነበሩ።
በግድያው የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እጅ አለበት በሚል ሰበብም ብዙ የደብረ ሊባኖስ መነኮሳት ተገድለዋል። በመቶዎች የሚቆጠሩ ግድያውን ደግፈዋል የተባሉ ሰዎችና የወጣቶቹ ቤተሰቦች ወደ ሮም ተግዘው ታስረዋል።
በህወሃት ውስጥ ፖለቲካዊ ጠባብነትና ትምክህት መኖሩን አቶ ስብሃት ተናገሩ
የካቲት ፲፩ (አስራ አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሐት) ውስጥ ፖለቲካዊ ጠባብነትና ትምክህት የሚያራምዱ ወገኖች መኖራቸውንና ሕገመንግስቱም በተሟላ ሁኔታ እየተተገበረ አለመሆኑን አቶ ስብሃት ነጋ የቀድሞ የህወሃት ሊቀመንበር እማኝነታቸውን ሰጡ፡፡
አቶ ስብሃት ነጋ የካቲት 9 እና 10/2007 ዓ.ም ከወጣው አዲስዘመን ጋዜጣ ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ በህወሃት ውስጥ ፖለቲካዊ ጠባብነትና ትምክህት መኖሩን አምነዋል፡፡ «ፖለቲካዊ ጠባብነትና ትምክህት በመንደራችን አለ፡፡ ቢሮክራሲው የጸዳ አይደለም፡፡ እንግዲህ ፓርቲውን የሚመራው መንግስት ነው፡፡ ተወዳዳሪና ቀና የሆነ ቢሮክራሲ ገና አልተገነባም፡፡ ከላይ እስከታች ሕገመንግስቱ በትክክል እየተተገበረ ነው ወይ የሚለው ጎዶሎ አለበት» ብለዋል፡፡
አፈ ጉባኤ አባ ዱላ ገመዳ- ከኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ጋር እንደማይግባቡ ተናገሩ
የካቲት ፲፩ (አስራ አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አባ ዱላ-ገመዳ ከኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት- ከአቶ ሙክታር ከድር ጋር እንደማይግባቡ የተናገሩት፤ የኢህአዴግ ምክር ቤት ከፍተኛ አመራር አባላት በቃኘው ጥልቅ ግምገማ ላይ ነው
አፈ-ጉባኤው በግምገማው”የኦሮምያ አባላትን በተለየ ትህትና ታሰተናግዳለህ፣የአፈ ጉባኤነቱን ቦታ በደስታ አልተቀበልከውም፣ በአዲስ አበባ አዲስ ማሰተር ፕላን ጋር ተያይዞ ተል እኮ የማስፈጸም ችግር አለብህ፣ ከማስተር ፕላኑ ጋር ተያይዞ ለተነሳው አመጽ መባባስ መንስኤ ነህ፡፡>> ተብለው ነው የተወቀሱት።
አባ ዱላ ለቀረበባቸው ሂስ ምላሽ ሲሰጡ ፦”አመፅ የተባለውን አልቀበለውም፡፡ ዘረኝነት የተባለው ከሙክታር ጋር ስለማንግባባ ነው፤ እንዳውም አሁን አሁን ስልክ እየደወልኩ በክልሉ ዙሪያ አሰተያየት መስጠት አቁሚያለሁ፡፡>> ብለዋል።
<<በእርግጥ እንደተባለው በአፈ ጉባኤነቱ ሹመት ቀደም ሲል ደስ አላለኝም ብዬ ነበር>> ያሉት አፈ-ጉባኤው፤<< አሁን ግን ደስተኛ ነኝ፡፡ ተሰማምቶኛል፡፡>>በማለት ምላሽ ሰጥተዋል።
ከአሁኑ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ጋር አንግባባም ያሉት አፈ-ጉባኤ አባዱላ ገመዳ ፤ቀደም ሲል የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ነበሩ።
አፈ-ጉባኤው በተመሳሳይ፤ከአቶ ሙክታር ከድር በፊት የክልሉ ፕሬዚዳንት ከነበሩትና በ ኦህዴድ ጓደኞቻቸው ተመርዘው ከተገደሉት ከአቶ ዓለማየሁ አቶምሳም ጋርም ጠበኞች እንደነበሩ በተደጋጋሚ መዘገቡ ይታወሳል።

‹‹ወንጀለኞች አይደለንም!››


"ልክ እናስገባቸዋለን"፡
ኦሮሞን አሁን ነው እንዴ ልክ ማስገባት የጀመሩት? ወያኔ እኮ የጅል-ብልጦች ስብስብ ነው። ኦነግ ከልቡ አምኖ ብዙ መስዋትነት አብሯቸው ከከፈለ በኋላ፥ ፊንፊኔን ከተቆጣጠሩ በኋላ በከይሲ ስራቸው፥ በአሻጥር የኦነግ አመራሮችን ግንባር ግንባራቸውን ብለው ነው ወደ ዜሮ ያወረዷቸው። ታዲያ ይሄ የሚጠፋው ኦሮሞ አለ? ያለ ይኖራል ብየ አላስብም።
በያንዳንዷ ሰላማዎ ተቃውሞስ ውድ የኦሮሞ ልጆችን፥ ኦነግን እንደዛ ማፍረሳቸው ሳያንሳቸው፥ ስሙን እየተጠቀሙ ስንቱን በስር አበሰበሱት ስንቱንስ በቶርቸር ገደሉት? ይህስ ይረሳል?
በቅርቡ እንኳን በፊንፊኔ ዙሪያ ማስተር ፕላን ዙሪያ ነጭ ወረቀት ይዘው የወጡን ተማሪዎች ግንባር ግንባራቸውን ብለው ገድልው በብዙ ሺ የሚሆነው ማሰራቸውስ እንዴት ይረሳል?
ሰበር ዜና Breaking News
ጋዜጠኞቹና ጦማርያኑ ጥፋተኛ አይደለንም ሲሉ የዕምነት ክህደት ቃላቸውን ሰጡ
ሦስቱ ጋዜጠኞችና ስድስቱ ጦማሪያን ዛሬ በልደታ ፍርድ ቤት 19ኛ ምድብ ችሎት ቀርበው የእምነት ክህደት ቃላቸውን የሰጡ ሲሆን ሁሉም በተከሰሱባቸው ክሶች ጥፋተኞች አይደለንም ሲሉ ለፍርድ ቤቱ ተናግረዋል፡፡
ፍ/ቤቱም የተከሳሾችን የእምነት ክህደት ቃል ካደመጠ በኋላ የሚቀጥለውን ቀጠሮ ለመጋቢት 21-23 ሠጥቶ ተበትኗል፡፡ ተከሳሾቹ እጃቸው ከተያዘበት ከሚያዚያ 2006 ጀምሮ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ከቆዩ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ክስ የተመሰረተባቸው ጥር 28 ቀን 2007 ሲሆን ተከሳሾቹ ለመጀመሪያ ጊዜ የእምነት ክህደት ቃላቸውን ለመስጠት እድል ያገኙት ግን በዛሬው ዕለት ነው፡፡
በተያያዘ ዜና የመሀል ዳኛው የነበሩት አቶ ሸለመ በቀለ ተከሳሾቹ ይቀየሩልን ባሉት መሰረት ሐሙስ ጥር 28 ቀን 2007 ዓ.ም ራሳቸውን በፈቃደኝነት ከችሎቱ ያገለሉ ቢሆንም በዛሬው ችሎት ላይ ግን ቀርበው እንደነበር በፍርድ ቤት ጉዳዩን የተከታተሉት የተከሳሽ ጓደኞችና ቤተሰቦች ተናግረዋል፡፡
ቀበሮና ኖርዌይ !
=========
ዛሬ አንድ ዳግብላደ የተባለ የኖርዌይ ጋዜጣ ያወጣው ታሪክ አስደመመኝ ፡፡ ነገሩም ስላስገረመኝ ኖርዌጅያንኛ ለማይችሉ ወገኖቼ ባስነብባቸው ምን ያህል እኛና ምዕራባውያኑ በአንዲት ፕላኔት ላይ ብንኖርም ምን ያህል እንደተራራቅን ያሳያል የሚል እምነት ስላደረብኝ ነው ይህን ታሪክ ላቋድሳችሁ የፈለግሁት ፡፡
ምርጫ ቦርድ የሰማያዊ ፓርቲ ዕጩዎችን መሰረዙን ቀጥሏል
• ‹‹አባላቶቻችን በትግስቱ ደጋፊዎች የእጅ ጽሁፍ በሚቀርብ አቤቱታ በቀጥታ እየተሰረዙ ነው››
ሰማያዊ ፓርቲ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ያስመዘገባቸው ዕጩዎች በትግስቱ አወሉ ደጋፊዎች የእጅ ጽሁፍ በሚያቀርቡት አቤቱታ ምርጫ ቦርድ በቀጥታ እየሰረዛቸው እንደሚገኝ ከተለያዩ የሰማያዊ ፓርቲ መዋቅሮች ለነገረ ኢትዮጵያ የደረሰው መረጃ ያመለክታል፡፡ በደቡብ ወሎ፣ በወላይታ፣ በሲዳማና ጎጃምን ጨምሮ የሰማያዊ ፓርቲ ዕጩዎች ከአንድነት ፓርቲ አልለቀቃችሁም፣ ንብረት አላስረከባችሁም፣ የሁለት ፓርቲ ዕጩ መሆን አትችሉም›› በሚሉ ምክንያቶች ምርጫ ቦርድ እየሰረዛቸው እንደሚገኝ ለማወቅ ተችሏል፡፡

Monday, February 16, 2015

የዲሞክራሲዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ አጠቃላይ የአባላት ስብሰባ እና የአቶ አንዳርጋቸው ፅጌ 60ኛ አመት የልደት በአል በተሳካ ሁኔታ ተከናወነ Post a reply Postby የዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ የድጋፍ ድርጅት በኖርዌይ » Today, 04:41


ፌብርዋሪ 14, 2015 በኖርዌይ የሚኖሩ የዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ መተዳደሪያ ደንቡ በሚያዘው መሰረት የአባላት ጠቅላላ 3ኛ እና 4ኛ ሩብ ዓመት መደበኛ ስብሰባ የሥራ ክንውን ሪፖርት የቀረበበት የተሳካ አጠቃላይ ስብሰባ አድርገዋል። በስብሰባው ላይ በኖርዌይ ዋና ከተማ ኦስሎና በተለያዩ የኖርዌይ ከተሞች የሚኖሩ የድርጅቱ አባላቶች የተገኙ ሲሆን የአባላት ስብሰባው አስቀድሞ በተያዘለት ፕሮግራም መሰረት በኖርዌጂያን የሠዓት አቆጣጠር ከቀኑ 13፡30 ተጀምሮዋል።

READ MORE - http://eth-freedom.blogspot.no/2015/02/60.html

Image

ሌ/ጄነራል አበባው ታደሰ ወደ ውጭ ሊወጡ ሲሉ ከቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ በደህንነቶች ተመለሱ (ከኢየሩሳሌም አርአያ)


ከመከላከያ የጦር አዛዥነታቸው በጄ/ል ሳሞራ የTadesseኑስ

በአየር ሃይል አውሮፕላን ጥቃት ተሰዘነረ -አርአያ ተስፋማሪያም

በአየር ሃይል አውሮፕላን ጥቃት ተሰዘነረ -አርአያ ተስፋማሪያም
ወያኔ ጋር የሚፈላ ደም እንጂ የሚያስተውል ልቦና እንደሌለ አወቅን።!!!
ዛሬ በዚህ ቦታ ላይ በአገራዊ ፍቅር፣ በኢትዮጵያዊነት ስሜት፣ ስለአገራችን ለመሰባሰብ ምክንያት የሆነን የኢትዮጵያው ብርሃን አንዳርጋቸው ጽጌ ነው። አገር ወዳድ እና ጀግና ሰዎች  ብርሃናዊ ስራቸውን  እራሳቸውን እያቀለጡ አብሪ ስራቸውን ይለኩሱታል። ኢትዮጵያ ብዙ ጀግኖች ያፈራች የምታፈራ አገር ነች ።ዛሬ በክብር ልደቱን የምናከብርለት አንዳርጋቸው ኢትዮጵያ ካፈራቻቸው ጀግኖች አንዱ ነው።ጀግኖች የሰሩት ብርሃናዊ ስራ ሁሌም ሲያበራ ይኖራል ። አንዳርጋቸው ዛሬ 60ኛ አመት የልደት ሻማህን ስንለኩስ ሻማ እራሱን እያቀለጠች ለሌላው ብርሃን እንደምትሆነው ሁሉ አንተም እራስህን መሰዋት አድርገህ ለኢትዮጵያ ህዝብ ብርሃን የሆንከን ጀግናችን ነህ ብለን እናከብረዋለን።ኢትዮጵያ በጀግንነትህ የምትዘክርህ የኢትዮጵያ ጀግና ነህ። በዚህ አጋጣሚ እኔም ለወያኔ መልዕክቴን እንዲህ አስተላልፋለው።
‪#‎Ethiopia‬: በየመን የሚኖሩ የቀድሞ ኦነግ አባላት በኦሮሞ ዲሞክራቲክ ግንባር እየተመለመሉ ነው::በኬንያ ድርድሩ ቀጥሏል:: ‪#‎Oromo‬ ‪#‎ODF‬ ‪#‎OMN‬
Minilik Salsawi በኬንያ የተደረገው የምልመላ እና ስብሰባ ጥሪ ሳይሳካ በተቃውሞ ታጅቦ መሰረዙ ታውቋል::በየመን በስደት የሚኖሩ የቀድሞ የኦነግ አባላት በወያኔ አጋዥነት በኦሮሞ ዴሞክራቲክ ግንባር አስተባባሪነት በሌንጮ ባቲ መሪነት ወደ ሃገር ቤት ለመመለስ እየተመለመሉ መሆኑን በየመን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ገለጹ::ከወያኔ ጋር በኬንያ ድርድር እያካሄደ ያለውና በአቶ ሌንጮ ለታ የሚመራው የኦሮሞ ዴሞክራቲክ ግንባር በየመን በመሰረተው ቅርንጫፍ አማካኝነት በወያኔ የደህንነት ሃይሎች እየታገዘ በየመን ለሚመለምላቸው የቀድሞ የኦነግ አባላት ከወያኔ አስፈላጊዉን በጀት እንደተመደበላቸው ለማወቅ ተችሏል::

The 60th Birthday celebration of Andargachew Tesige in Oslo Norway | Zehabesha – Latest Ethiopian News Provider

The 60th Birthday celebration of Andargachew Tesige in Oslo Norway | Zehabesha – Latest Ethiopian News Provider
ሰበር ዜና
ምርጫ ቦርድ ሰማያዊ ፓርቲን ከምርጫ ለማገድ ፍላጎት እንዳለው ታወቀ
• ‹‹ሰማያዊ ሳይጠብቁት በመላ አገሪቱ ዕጩ በማቅረቡ ደንግጠዋል›› ኢ/ር ይልቃል ጌትነት
ምርጫ ቦርድ በየወረዳው ለሚገኙ የምርጫ ቦርድ አስፈፃሚዎች ‹‹ከቦርድ የሚጠበቅ ውሳኔ ስላለ፣ ሰኞ ተሰብስበን እስክንወስን ድረስ የሰማያዊ ፓርቲ ዕጩዎቹን ወደ ቅጽ 4 እንዳታዘዋውሩ›› የሚል መልዕክት ማስተላለፉን እና ሰማያዊ ፓርቲ ያቀረባቸውን ዕጩዎች ከመቀነስ ጀምሮ ፓርቲውን ከምርጫው ለማገድ ፍላጎት እንዳለው ከምርጫ አስፈጻሚዎች መረጃዎች ደርሰውናል ሲሉ የፓርቲው ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡

Wednesday, February 11, 2015

ፖለቲካ እንደገና የሞቀው የኢትዮጵያና የኤርትራ የድንበር ጉዳይ እሰጥ አገባ

እንደገና የሞቀው የኢትዮጵያና የኤርትራ የድንበር ጉዳይ እሰጥ አገባ - ዘገባ
ከአምባሣደር ግርማ አስመሮም ጋር ለተደረገው ቃለምልልስ ከታች ያለውን የድምፅ ፋይል ከፍተው ያዳምጡ፡፡
አምባሣደር ግርማ አስመሮም በኢትዮጵያና በኤርትራ ጉዳይ ከቪኦኤ ጋር ያደረጉት ቃለ ምልልስ
አምባሣደር ዲና ሙፍቲ ከቪኦኤ የትግርኛ ዝግጅት ክፍል ባልደረባ በትረ ሥልጣን ጋር ያደረጉትን ውይይት ከታች ከተቀመጠው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

አፍሪካውያን በተለይም ኢትዮጵያውያን ኤርትራውያንና ሱማሊያውያን በብዛት ወደ አውሮፓ ለመሻገር በሊቢያ በኩል በባህር አቋርጠው ጣሊያን ሊገቡ ሲሉ የቀናቸው አውሮፓ ሲገቡ ያልቀናቸው ባህር ውስጥ ስጥመው ይቀራሉ:: በዚህ ሳምንት ብቻ በመቶዎች የሚቆጠሩ አፍሪካውያን (ዜግነታቸው ገና አይገለጽ እንጂ በብዛት ከኢትዮጵያ ከኤርትራና ከሱማሊያ የሚሆኑ) ሜድትራኒያን ባህር ላይ ሰጥመዋል:: በሕይወትም ላይገኙ ይችላሉ የሚባልበት ሁኔታ ላይ ነው ያለው:: ዝርዝሩን ያንብቡ

UN refugee agency estimates 300 people may have died trying to reach Italy from Libya in bad weather
imigrant libya
Dear Ethiopians,
Don't miss it, you never get this special day again!
SATURDAY, 14th February, is our icon Andy Tsege’s 60th birthday.
At 16.30pm on Andy’s birthday we are starting to commemorate his contribution for Ethiopian and Ethiopians.
I would like to invite everyone who has supported Andy to attend this special day.
What: Celebration his Birthday and we promise to stand united for Andy's vision
Where: Antirasistisk Center, Storgaten 25 , Oslo
When: Saturday 14th February at 16:30pm, followed by different programs
I hope to see you all Saturday.
Yibeltal
Behalf of DCESON youth section

Tuesday, February 10, 2015

በጅዳ የኢትዮጵያ ቆንስላ ጽ/ቤት ዲፕሎማት የስደተኞችን ሻንጣ ዘረፉ !

በጅዳ የኢትዮጵያ ቆንስላ ጽ/ቤት ዲፕሎማት የስደተኞችን ሻንጣ ዘረፉ !
ከአንድ አመት በፊት የሳውዲ አረቢያ መንግስት በህገወጥ መንገድ የሚኖሩ የውጭ ሃገር ዜጎች ግዛቱን ለቀው እንዲወጡ ያስቀመጠው የግዜ ገደብ መጠናቀቁን ተከትሎ አይሌ ኢትዮጵያውያን ጅዳ እና ሪያድ ከተማ ወደ ሚገኙ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ግቢ መጉረፋቸው ይታወሳል ። በወቅቱ ከነበረው ስረዓት አልበኝነት ህይወታቸውን ለመታደግ አቅሙ የቻለ ጎረምሳ ልብሶቹን በሻንጣ አጭቆ እግር አውጭኝ ሲል አይን ያልገለጹ ህጻናት ልጆቻቸውን በወጉ መሰብሰብ ያልቻሉ እናቶች ለክፉ ቀን ትሆነኛለች ብለው ገዝተው ያስቀመጡጥን ወርቅ እና የተለያዩ ጌጣጌጦቻቸውን የያዘች አነስተኛ ሻንጣ አንጠልጥለው ከቀማኞች የታደገናል ወዳሉት በጅዳ የኢትዮጵያ ቆንስላ ቅጠር ግቢ በማቅናት ለተውሰኑ ቀናቶች በመጠለል

Ethiopian Orthodox Documentary - Tach hayadur Keranio Medhanialem - ቀራንዮ...

የኦሮሞ ስጋት ግልገል ነፍጠኛ ሳይሆን ግልገል ISOS ነው። – ለ ጀዋር መሓመድ – ከአየለ ገመቹ - See more at: http://www.zehabesha.com/amharic/archives/38806#sthash.hGXQa4pj.9NfrBZ87.dpuf

በኦሮሞ ስም የሚደረገውን ማንኛውንም እንቅስቃሴ ፖለቲካም ይሁን እምነትም The Oromo issue on Al Jazeera. By Yilma Bekele

ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ምርጫና የመገናኛ ዘዴዎች ሚና

የምርጫዉ ዝግጅት እና ሒደቱ በሚያነጋግርበት፤ ፓርቲዎችንና ምርጫ ቦርድን በሚያወዛግብበት መሐል ዓለም አቀፉ የመብት ተሟጋች ድርጅት ሑዩማን ራይትስ ዋች ባወጣዉ ዘገባ የኢትዮጵያ መንግሥት በነፃ መገናኛ ዘዴዎችና በጋዜጠኞች ላይ የሚያደርሰዉ ጫና እና በደል እየባሰ መምጣቱን በዝርዝ ዘግቧል
ኢትዮጵያ ዉስጥ በመጪዉ ግንቦት ለሚደረገዉ አጠቃላይ ምርጫ የፖለቲካ ፓርቲዎች ዝግጅት፤ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድና የተቃዋሚ ፓርቲዎች የገጠሙት ዉዝግብ እንደቀጠለ ነዉ።የምርጫዉ ዝግጅት እና ሒደቱ በሚያነጋግርበት፤ ፓርቲዎችንና ምርጫ ቦርድን በሚያወዛግብበት መሐል ዓለም አቀፉ የመብት ተሟጋች ድርጅት ሑዩማን ራይትስ ዋች ባወጣዉ ዘገባ የኢትዮጵያ መንግሥት በነፃ መገናኛ ዘዴዎችና በጋዜጠኞች ላይ የሚያደርሰዉ ጫና እና በደል እየባሰ መምጣቱን በዝርዝ ዘግቧል።ለዛሬዉ ዉይይታችን «የኢትዮጵያ ምርጫና የመገናኛ ዘዴዎች ሚና» የሚል ጥቅል ርዕስ ሰጥተነዋል።

ESAT DC Daily News 09 Feb 2015 | ESATTUBEአቶ አንዳርጋቸው ጽጌን ለማስፈታት ወደ ኢትዮጵያ ሊሄድ የነበረው የእንግሊዝ ፓርላማ ቡድን ጉዞውን ሰረዘ!

ESAT DC Daily News 09 Feb 2015 | ESATTUBE

Monday, February 9, 2015

የዛሬው ምርጥ ፎቶ

Interview with Ato Abebe Bogale

አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን ለመስፈታት ወደ ኢትዮጵያ ሊያመራ የነበረው የእንግሊዝ ፓርላማ አባላት ቡድን “ወደ ኢትዮጵያ ሄደን አቶ አንዳርጋቸውን ለመጎብኘት እቅድ ነበረን፣ ነገር ግን ብንሄድም አቶ አንዳርጋቸውን መጎብኘት እንደማንችል ስለተነገረን ጉዟችንን ሰርዘናል” አለ,,,, ዝርዝሩ እዚህ ጋር አለ http://www.zehabesha.com/ethiopia-refuses-allow-access-to-…/

Ethiopia has refused to allow a delegation of parliamentarians to visit a British dissident facing the death penalty in the African country.
andargachew Tisge

Andargachew Tsige´s 60th Birthday celebration.አንዴ ሃበሻው ማንዴላ ለሀገርህ እንዳልክ ለእራስህ መኖር ሳትጀምር 60 አመት ሞላህ። አንዴ እንኳን ተወለድክልን ሺህ አመት ኑርልን። እንወድሃለን እናከብርሃለን!

‪#‎የሚሊዮኖችድምጽለሕሊናእስረኞች‬ ኢህአዴግም የቀድሞ ሥርዓቶች ቀጣይ ነው።
#የሚሊዮኖችድምጽለሕሊናእስረኞች ኢህአዴግም የቀድሞ ሥርዓቶች ቀጣይ ነው።

ሀብታሙ አያሌው

የኢህአዴግ አባል ነበር። ገንዘቡም መኪናውም በዕጁ ነበር። ነገር ግን የሚያየው ነገር ከሕሊናው ጋር የሚሄድ ስላልሆነ አምባ-ገነኖችን ትቶ ዕውነተኛ ፍትህን፣ ነጻነትንና ዕኩልነትን በሀገሪቱ ውስጥ ለማምጣት ሰላማዊ የፓለቲካ ትግሉን ተቀላቀለ። በተለያዩ ክርክሮች ላይም ነገሮችን በተጨባጭ ማስረጃ በማቅረብ በጥሩ አንደበቱ የኢህአዴግን ገመና በየመድረኩ ያጋልጥ ጀመር። አምባ-ገነኑ ደርግ እንደ ወደቀው ሁሉ ከስህተቱ ካልተማረና ካልተመለሰ ኢህአዴግም እንደሚወድቅ በሰላማዊ ሰልፎችና በተለያዩ መድረኮች ጋር በግልጽና በአደባባይ ይነግራቸው ጀመር።

የልጁ ደፋርነትና በተጠና ሁኔታ ከሌሎች ጋር ሆኖ ትግሉን መምራት ለኢህአዴግ ራስ ምታት ሆነብት። ስለዚህ በሐሰት ክስ "ሽብርተኛ" ብለው ቃሊቲ ወረወሩት። እሱም ጥቅምና ስልጣን ቢፈልግ ኖሮ "ታላቁ መሪ" እያለ ተሾሞ እዚህና እዚያ መሬት ወስዶ በመቸብቸብ ሚሊየነር ይሆን ነበር። ሕጻን ልጁንም እንደ ሌሎቹ ባለሥልጣናት አሞላቆ ያሳድጋት ነበር። ነገር ግን እሱ በወንጀልና በሰዎች ደም ከሚገኝ ገንዘብና ሥልጣን ይልቅ ነጻነቱን መረጠ። ሕጻን ልጁን እቤት ትቶ ላመነበትም ነገር ታስሮ ቶርች እየተደረገ ዋጋ ከፈለ። አሁንም በመክፈል ላይ ነው። እሱ ይሄንን ሁሉ እያደረገ ያለው ለራሱ ብቻ ሳይሆን ለሁላችንም ነው።

የነጻነት ታጋዩ የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ 60ኛ ዓመት፤ በመላው ዓለም በሚገኙ ኢትዮጵያውያን ዘንድ በድምቀት እየተከበረ ነው።

Saturday, February 7, 2015

እንጦጦ የሚገኝው መንበረ ስብሃት ቅድስት ሥላሴ ቤ/ክ ንብረት የሆነው መሬት በተጭበረበረ ካርታ ለባለሃብቶች መሸጡ ተነገረ
(ዘ-ሐበሻ) በአዲስ አበባ ከተማ በተለየ ስሙና ቦታው እንጦጦ የሚገኝው መንበረ ስብሃት ቅድስት ስላሴ ቤተክርስትያን ንብረት የሆነውን መሬት አዲስ የተመረጠው ሰበካ ጉባኤ ለባለሃብቶች በተጭበረበረ ሰነድ እየሸጠ ነው ሲሉ ምእመናን ብሶታቸውን አሰሙ::

ESAT Yetibeb Kana February 07 2015 | ESATTUBE

ESAT Yetibeb Kana February 07 2015 | ESATTUBE

Friday, February 6, 2015

ጣይቱ
ሙሉ ንግስት የሴት አርበኛ
አትንኩኝ ባይ ፍርድ አወቅ ዳኛ
ለነፃነት ፋና የሆነች
ጀግና እመቤት ማነች 
አረግ አረግ እንዴት ቢደረግ
የምረሳት የራሴን ማረግ
ጸሃይ ሆና ሀገር የሞቃት
ፊት አውራሪ አለም ያወቃት