Thursday, February 5, 2015

Documentary Video – U.S Policy: Ethiopia a Failed State | Zehabesha –አሜሪካ ፡ - "ኢትዮጵያ በስርዓቷ የወደቀች አገር ናት" ዶክመንተሪ ቪዲዮውን ይመልከቱ የአሜሪካ ፖሊሲ እና የኢትዮጵያ መንግስት ክሽፈት ኢትዮጵያ መስቀለኛ መንገድ ላይ ናት::ውስጣዊ የፖለቲካ የማህበራዊ ኢኮኖሚ እና የሃይማኖት ችግሮኝ አጣብቂኝ ውስጥ ናቸው::በአሁን ወቅት ስልጣን ላይ የመጣውን መንስት ተከትሎ ጎሳን ያማከሉ ግጭቶች ተስፋፍተዋል::ይህ መንግስት በስልጣን ላይ ለ24 አመታት ቆይቷል::መሰረቱም በጎሰኝነት ላይ ሲሆን አስተዳደሩንም የያዙት አነስተኛ የሆኑ በጎሳቸው የተደረጁ የአንድ ብሄር ቡድን መሪዎች ናቸው::በሃገሪቱ የሚገኘውን እያንዳንዱን የመንግስት እና የግል ሴንተሮችን የተቆጣጠረው በራሱ ብሄር ተወላጆች እጅ ስር አድርጎ ነው:: ወታደሩ ደህንነቱ ሃይማኖቶች እና የኢኮኖሚ አውታሮች በትግራይ ብሄር ቡድን በሆነው በሕወሓት ቁጥጥር ስር ውለዋል:: የአሜሪካ መንግስት ያስጠናውን ጥናት ከፊል ሪፖርት ዝርዝር ከዚህ በሚከተለው ቭድዮ ይመልከቲት:: U.S Policy: Ethiopia a Failed State (Documentary VIDEO ) http://goo.gl/Gom4b3 Latest Ethiopian News Provider

Documentary Video – U.S Policy: Ethiopia a Failed State | Zehabesha – Latest Ethiopian News Provider

No comments:

Post a Comment