Thursday, February 5, 2015

ከሮማ ገስግሶ ቀይ ባህርን አቋርጦ ኢትዬጵያውያንን በሰንሰለት አስሮ ባህር ሊያሻግር በምድራቸው ባርያ ሊያደርግ የመጣው ሀይል በጀግኖች እናት አባቶቻችን ብርቱ ክንድ ተደቁሶ በሀፍረት ወደመጣበት ሲመለስ የአድዋ ድል ለመላው የጥቁር ህዝቦች አዲስ የታሪክ ምዕራፍን ከፈተ ። #ዘላለማዊ_ክብር_ለጀግኖች_አባቶቻችን_እናቶቻችን ፤ ይህን ከመሰለ ባርነት ለታደጉን ።


No comments:

Post a Comment