Wednesday, February 18, 2015

በህወሃት 40ኛ ዓመት የቀረበው ተን�ቀሳቃሽ ትርኢት ላይ የቀድሞ መከላከያ ሰራዊት በ�ሰንሰለት የታሰረ ወጣትን በእርግጫና እንግሊዝ በሰጠችው ጥቁር የጎማ ዱላ ሲደበድብ ያሳያል እባካችሁ ይህ ዱላ በደርግ ግዜም ነበር ካስታወሳችሁ ንገሩን?!ሌላው ዛሬ ህወሃት ወጣቱን ሽማግሌውን ብቻ ሳይሆን ሆድ ውስጥ ያለን ጽንስ ደብድበው ካጨናገፉ አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ከዛም አልፎ ዜጎችን ገድለው በአውሬ እያስበሉ የራሳቸውን ድርጊት አይናቸው አይመለከትም የሩዋንዳን ይተርካሉ የእኛ አይታያቸውም ወይስ ሀገሪቱን ማርስ ላይ ሆነው ይሆን የሚመሩት ልክ ራሳቸውን ጻድቅ አድርገው ይህን ትርኢት በኢቲቪ የሚያሰራጩት???ኧረ ግፍ ፍሩ!!!ደብድቡን ግረክፉን ግደሉን የጊዜ ጉዳይ ነው ግን አታላግጡብን።በነገራችን ላይ የትግራይ ህዝብ ነው ወይስ ከክልል የተጋዘ ሆዳምና ሚሊሻ እንደዛ እየጮኸ የሚያሽቃብጥና የሚያጨበ�ው???መቼም ይህ ሁሉ ህዝብ ከትግራይ ብቻ ነው ለማለት እቸገራለሁ??!!።

No comments:

Post a Comment