Thursday, February 19, 2015

እንኩዋን ከጠባቡ የካቲት 11 ወደሰፊው የካቲት 12 አሸጋገረን..... እንዴት ቅልል እንዳለኝ ሃሃሃ:)
የገደለው ባልሽ: የሞተው ወንድምሽ
ሃዘንሽ ቅጥ አጣ ከቤትሽም አልወጣ
እውነታው ይሄ ነው:: የደርግ ወታደር ኢትዮጽያዊ....የኢትዮጽያን አንድነት ብሎ ከያለበት ተጠራርቶ የሞተ ነው:: እሱን የገደለ ጀግና በእርሱ የሞተ ሰማእት አይደለም:: በዚያም ወገን ትርጉዋሜው ተመሳሳይ ነው:: እናም ጦርነቱ በአማርኛ የእርስ በእርስ ጦርነት በእንግሊዝኛ Civil war በቻይንኛ 内战 ይባላል:: የተባለውንም ዲሞክራሲ ፍትሃዊነትና ነጻነት አላየንምና በውጤቱም አንገመግመውም:: አልማዝን አይቼ አልማዝን ባያት እያልን እንድናዝም ሆነናል

No comments:

Post a Comment