Friday, February 6, 2015

ሁሉም ሰው ሊያዳምጠው የሚገባ
1ኛ ያገሪቷ ሀብት በጥቂት የወያኔ ባለስልጣናት ቤተሰቦቻቸው ፥ ዘምውዶቻቸው እና ከነሱ በወጡ ዘሮች ብቻ ሰለተያዘ ከ85 ሚሊዬን በላይ የሚሆነው የኢትዮጵያ ህዝብ የበይ ተመልካች በመሆኑ ህዝብ ስደትን አንዱ አማራጭ ለማድረግ ተገዷል
2ኛ በስደት ላይ ደህንነቱ የሚያስጠብቅለት መንግስት ባለመኖሩ በያመቱ በአስርስሺዎች የሚቆጠር ወጣት ባስቃቂ ሁኔታ ሂወቱ እያለፈነው ካሰበበት አገርም ሳይደርስ ህገውጥ ስደተኛ ተብሎ በየስርቤቱም በየስርቤቱ የመከራ ሂወት እየገፋ ያለውጣት ቤት ይቁጠረው
3ኛ በተሰደዱበት አገርም ጥቅማቸውን የሚያስከብርላቸው እና ሲበደሉ አቤት የሚሉበት ኢንባሲ ስለሌለ በያገሩ በመቶሺ ዎች የሚቆጠሩ ዜጎች የመከራ ሂወት እንዲገፉ ነው እየተደረገ ያለው :: ይህ ሁሉ ችግር የዘረኛው እና ያንባገነኑ ወያኔ ከግዜ ወድግዜ የዜጎች መከራ እንዲባባስ እየፈጠረ ያለው ችግር ስለሆነ የወያኔን ሰርአት ለማሶገድ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ለነጻነት ትግሉ እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ በያለበት አቅሙ የቻለውን ተደራጅቶም ሆነ ሳይደረጅ ታሪካዊ ግዴታውን መወጣት ያለብን ጊዜው አሁን ነው ።

No comments:

Post a Comment