በዛሬው የሬዲዮ ዝግጅታችን:-
የመለስ ትሩፋቶች መጽሐፍ ደራሲ ኤርሚያስ ለገሠ በኢህአዴግ ግምገማ 4 ሰዎች አደጋ ላይ እንዳሉ ይተነትናል:: በተለይ አባዱላ አቅማቸውን በሙሉ የአዲስ አበባ ማስተር ፕላንን በማስፈጸም ላይ ያደርጋሉ። አለበለዚያ ከአደጋው አይተርፉም።
ሌላው ዶክተር ሽፈራው ተክለማርያም ሂሳቸውን ለማጣፋት የሙስሊሙ እና ማህበረ ቅዱሳን እንቅስቃሴ ላይ መዝመታቸው አይቀርም::
ሌላው ዶክተር ሽፈራው ተክለማርያም ሂሳቸውን ለማጣፋት የሙስሊሙ እና ማህበረ ቅዱሳን እንቅስቃሴ ላይ መዝመታቸው አይቀርም::
1.ዘነቡ ታደሠ የሴቶች ጉዳይ ሚኒስትር
ግለ-ሂስ:- የሥራ ሰዐት መሸራረፍ አለብኝ፣ የታቀደውን ያህል አልሰራሁም
ሂስ:-ክፍት ሚኒስቴር ነው ማለት ይቻላል፣ይሉኝት ያጠቃሻል
2.ዶክትር ሽፈራው ተክለማርያም
ሂስ:-ክፍት ሚኒስቴር ነው ማለት ይቻላል፣ይሉኝት ያጠቃሻል
2.ዶክትር ሽፈራው ተክለማርያም
ግለ-ሂስ:- ጥራት ያለው ስራ እሰራለሁ ብዬ አላስብም፣ሰዐት እሸራርፋለሁ፣ማህበረ ቅዱሳንን መንካት ሞት መሆኑን ሁላችን ም እንውቀዋለን፣ ክሱ ውጭ እየሰራሁ ነው
ሂስ:- አክራሪነትን መቆጣጠር አልቻልክም
ሂስ:- አክራሪነትን መቆጣጠር አልቻልክም
3.አባዱላ ገመዳ
ግለ-ሂስ:-የሥራ ሰዐት አከባበር ላይ ከሰዐት ቀድሜ እወጣለሁ
ሂስ:-የተልዕኮ የመፈጸም ችግር አለብህ፣ በአዲሳባ ማተር ፕላን ጋር ተያይዞ ችግር ታይቶብሀል
ግለ-ሂስ:-የሥራ ሰዐት አከባበር ላይ ከሰዐት ቀድሜ እወጣለሁ
ሂስ:-የተልዕኮ የመፈጸም ችግር አለብህ፣ በአዲሳባ ማተር ፕላን ጋር ተያይዞ ችግር ታይቶብሀል
4.አባይ ወልዱ
ግለ-ሂስ:- አሉባልት ይኖርብኛል፣ሥራ ሰዐት የማክበር ችግር አለብኝ
ሂስ:- ሌላ የህወሓት ክንፍ እንዲፈጠር ከሳሞራ ጋር አሲረሃል፣ ሕጎችን የማክበር ችግር ይታይብሀል
ግለ-ሂስ:- አሉባልት ይኖርብኛል፣ሥራ ሰዐት የማክበር ችግር አለብኝ
ሂስ:- ሌላ የህወሓት ክንፍ እንዲፈጠር ከሳሞራ ጋር አሲረሃል፣ ሕጎችን የማክበር ችግር ይታይብሀል
*ሌሎች ዝግጅቶችም አሉን ኢሳትን ያድምጡ
No comments:
Post a Comment