Tuesday, March 24, 2015

የወያኔ ጀኔራሎችና ባለስልጣናት ብርክ ላይ ናቸው የመቸረሻ ስብከታቸውም ኤርትራ ውስጥ ነፃነት ታጋይ ሚባል ይቅርና አንድም የሸፈተ ኢትዮጵያዊ ለም፡፡ ሻቢያ ብቻ ነው ያለው የሚል ወታደራዊ ስብሰባ ላይ ተተምዶ እደሰነበተና የየጦር ሰራዊትና ክፍሉንም እንዲዘጋጁ ተናግረዋል፡፡

የወያኔ ጀኔራሎችና ባለስልጣናት ብርክ ላይ ናቸው የመቸረሻ ስብከታቸውም ኤርትራ ውስጥ ነፃነት ታጋይ ሚባል ይቅርና አንድም የሸፈተ ኢትዮጵያዊ ለም፡፡ ሻቢያ ብቻ ነው ያለው የሚል ወታደራዊ ስብሰባ ላይ ተተምዶ እደሰነበተና የየጦር ሰራዊትና ክፍሉንም እንዲዘጋጁ ተናግረዋል፡፡
====================================================
የወያኔ ጀኔራሎች የተቃዋሚዎችን ሃይልና አቅም በመፍራት እና መከላከያ ሰራዊቱ ወደ ነፃነት ታጋይ ወገኖቻቸው ይቀላቀላሉ ብሎ በመፍራት እንዲሁም ቤቀኑ እየሄዱ ሚቀላቀሏቸውን ኢትዮጵያዊያን ሲቪሎችና ሲቪል ልብስ እየለበሱም እስሙሉ ትጥቃቸውም የሚቀላቀሏቸውን በማየት ለቀሪው ሰራዊት ግራ ማጋቢያ አለኝ የሚለውን ሃሳቡን በማሰራጨትና ስብሰባ መዓት በማብዛት ላይ ይገኛል፡፡
ወያኔ ጀኔራሎችና ባለስልጣናት ነባር ታጋዮች ሳይቀር ተርበትብተዋል በዚህም ምክንያት
"… ኤርትራ ውስጥ ምንም ኢትዮጵያዊ የነፃነት ታጋይ ሚባል የለም… ያለው ሻቢያ ብቻ ነው ሻቢያ ደግሞ የኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊያን ተላት ነው…

ሂዳችሁ ብትቀላቀሉ እንኳን ይገሏችኋል እንጅ ኢሳትና ፌስቡክ እንደሚሉት ኤደለም…
የኢትዮጵያ ህዝብ እኛን እንዳይደግፈን ሆን ብለው ኢሳትና ሻቢያ ናቸው ነፍጥ ያነሱ የታጠቁ ሃይሎች አሉ ብለው የሚያስወሩትና አትስጉ…
የኢትዮጵያ ህዝብ ተግቦና በሰላም እየኖረ ማን ከፍቶት በረሃ ያውም በ21ኛው ክ/ዘመን… ውሸት ነው ሻቢያ ብቻ ነው ያለው…
ስለዚህ ሻቢያ ደግሞ ወራሪ ሃይላችን ዳርድንበራችንን ወረረ አሸባሪ ሃይል ነው፡፡ ልባችሁን ሳታመነቱ ሻቢያን መታገል ይገባናል፡፡…"
ወዘለ የሞት ሽረት መጨረሻ ዕድላቸውን ለመተቀም በመስበክ ላይ ሲሆኑ ከመከላከያ ሰራዊቱም ቀላል ማይባሉ ይህንን የሚቃረኑ አስተያየቶች ቤጦር ካምፑአ እንደተነሱ ምንጮች ያሳያሉ፡፡
እንግዲህ አስቡ ወያኔ የነፃነት ታጋይ የለም… ኢትዮጵያ ህዝብ ምን ጎሎበት እንዳልታደልነው እንደእኛ በረሃ ይንደድ… በማለት ሰራዊቱ ሄደው የሚገጥሙት ኢትዮጵያዊ ሳይሆን ሻቢያን ብቻ በመሆኑ አይደለም መክዳት አዕምሯቸው ውስጥም እንዳያሰላስሉት ነው እያስፈራራና እየሰበከ ያለው…
ወያኔ መቀመጫው ቄተማ ቆርቷል ማለት የሚቻልበት ጊዜ ነው፡፡ መከላከያው ግን ተንቅቆ ሚያውቅ መሆኑንና ቤጊዜው በተከታታይ እየገቡ በርካታ ወንድ እህቶቻችን የጨረሱት ለኢትዮጵያ ነፃነት እና ለወያኔ ውድቀት የሚታገሉ ሃይሎችማ አሉ እንጅ መረጃው ከሌላችሁ በስተቀር ሚሉ ጥያቄዎችም እንደተነሱላቸው ነው የተገለፀው በዚህ ሰዓትም ማስፈራሪያው ማንም ይህንን አቋም የሚያራምድ የሀገር ክህደት እንደፈፀመ ተደርጎ ይወሰዳል ብለዋል፡፡
ይህንን ጊዜም በተለያዩ የጦር ካምፖች በጩኸትማ ጉርምርምታ ነው ስብሰባዎች እየተበተኑ ያሉት፡፡ ምንጫችንም እንዳከሉት ከሆነ ሰራዊቱ ከእንግዲህ የኢትዮጵያን ህዝብ ለመውጋት አያስብም ያለፈው ከእውቅና ውጭ ሆነ ግፍ ይበቃል፡፡
ነፃነት ታጋዮቻችን የኢትዮጵያ የነፃነት ናፋቂው ሁሉ ወኪልና የመስዋዕት በጎች ናቸውና እነርሱን በቻልነው እነደግፋለን ሚሉ ድምፆችም በሚስጥር እየተወሩ እነደሆነ ነው የተሰማው ሲሉም አክለዋል፡፡
"…ወያኔ እያጭበረበረን እንጅ በየጦር ሆስፒታሉ በየቀኑ የሚመላለሰው የቁስለኛና አካል ጉዳተኛ ታዲያ በድንጋይ ውርዋሮሽ ነው ወይስ በምን አንደዛ እየተጎማመደ የሚመጣውና የሚያልቀው?" ሲሉም መሳለቃቸውን ነው የገለፁት ምንጮች፡፡
https://www.facebook.com/video.php?v=1062748837085958

No comments:

Post a Comment