Monday, January 11, 2016

ሰምሃል መለስ ዜናዊ ትናገራለች ” ሃይለማርያምን ለዚህ ስልጣን ያበቃው ኣባቴ አንጂ የኢትዮጵያ ሕዝብ ኣይደለም”

semhal melesከምኒልክ ሳልሳዊ
ከቅርቤ ቤተሰቤ ኣንዱ ኣሪፍ ባልንጀራዋ ነው፤ሰምሃል መለስ የኣቶ መለስ ዜናዊ ልጅ ናት፥የኣባቷ የመጀመሪያ ለእናቷ ሁለተኛ ልጅ ስትሆን የኣባቷን ሁለመና የጎሳ ፖለቲካ ኣስተምሮቱን ሳይቀር ወርሳለች ፥የኢሕአዴግ ሊቀመንበር የመሆን ሕልም ኣላት። ኣብዛኛውን ጊዜ ኤርትራዊ አንደሆነች ቢሰማትም በኣዲስ ኣበባ መኖሯ ኢትዮጵያዊ የሚል ፓስፖርት እንዲኖራት ኣድርጓታል፥ ስታናግርህ ቅን ልጅ ናት ከእናቷ ደሞ ቅንነቷን የሚበርዝ መርዝ አንደሚሰጣት ሳትደብቅ ትናገራለች።ስክር ስትል መጀመሪያ እናቷን መሳደብ ደስ ይላታል፤ብዙ ከመብላት ይልቅ ብዙ ኣልኮል መጠጣት ይቀናታል፥ለዛም ነው ከምሽት ራስ መሳት አስከ ቀን ድብርት አና ጭንቀት የሚደራረቡባት፥ ፈታ በተን ዘና ካለች ግን አንደቤተሰቦቿ ጨካኝ እና በጥላቻ የተሞላች ሳትሆን ቀና አና ርሁሩህ ነች።ቅንጅት የሚባል ቃል እና ኣበበ ገላውን ስትጠላ የቴዲ ኣፍሮ አና የታማኝ በየነ ምርጥ ኣድናቂ ናት።ከመጋረጃ ጀርባ ኣብራ የምትውላቸው ሰዎች ኣስታውጾ ኣላቸው።ሰምሃል መለስ ስለ ሃይለማርያም እና ስለ መለስ ፋውንዴሽን የገንዘብ ስጦታ ስትናገር መጀመሪያ ደረጃ ሃይለማርያምን ለዚህ ስልጣን ያበቃው ኣባቴ አንጂ የኢትዮጵያ ሕዝብ ኣይደለም ስለዚህ ገንዘቡ በስጦታ መሰጠት ያለበት ለፋውንዴሽኑ እንጂ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ኣይደለም።ፋውንዴሽኑ ኣስፈላጊ ሆኖ ከተሰማው በድርቅ ለተጎዳ ወገን ያስተላልፋል።የሃይለማርያም ቤተሰብ የሶስናን ሰርግ ውጪ ግን ለመለስ ፋውንዴሽን ገንዘቡን መስጠቱ ቤተሰቡ ላለበት ማእረግ ያበቃው መለስ ስለሆነ እንደ ውለታ መመለስ እንጂ እንደ ስጦታ ኣይቆጠርም።ማናችንም የማንክደው እውነት ነው። ለሰርግ ውጪ የተባለው ኣንድ ሚሊዮን ከፈረስ በረት ቢሮ ኣውጥቶ ለቤተመንግስት ላበቃው መለስ ሲያንስ ነው።ብላለች ሰምሃል የተንጨባረረ ጸጉሯን አያመቻቸች።

1 comment:

  1. Eshi seku! Abatishin lezih yabekaw ye ethiopia hizb new aydel? . . .
    Ye ebab lij mindnew?
    Ebab.

    ReplyDelete