Monday, January 4, 2016

የኢትዮጵያሳተላይትቴሌቪዥን __________________www.ethsat.com__________________ Holland : Washington DC : London ከኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን እና ሬዲዮ የተሰጠ መግለጫ ታህሳሥ 25/2008 January 4/2015 ኢሳት ወደ አየር ተመልሷል


የኢትዮጵያሳተላይትቴሌቪዥን
__________________www.ethsat.com__________________
የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን እና ራዲዮ /ኢሳት/ በኢትዮጵያ እና አካባቢዋ ሃገሮች በሁለት ሳተላይት ሲያስተላልፍ የነበረው ስርጭት ቅዳሜ ታህሳስ 9/2008 /December 19/2015/ እና በተከታይ ቀናት መቋረጡ ይታወቃል።ለሁለት ሳምንታት ያህል ከተቋረጠ በሁዋላ ኢሳት አሁን ወደ አየር ተመልሷል። ኢሳት በኢትዮጵያ ምድር እንዳይታይ ስልጣን ላይ ያለው ቡድን ላለፉት አምስት ዓመታት ተኩል ያደረገውን ጥረት አሁንም በውጭ ባለሙያዎች እና አካላት ድጋፍ የቀጠለ ቢሆንም፣ኢሳት የትኛውንም ጫና በምቋቋም ነጻነቱን ተነፍጎ ለሚኖረው የኢትዮጵያ ህዝብ መረጃ ለማድረስ የሚያደርገወ ጥረት ይቀጥላል፡፡ኢሳት አሁን በአዲስ ሳተላይት ወደ አየር የተመለሰ ሲሆን፣በተጨማሪ ሳተላይቶች ስርጭቱን ለማስፋትም በኣንቅስቃሴ ላይ ይገኛል።
አዲሱ ሳተላይት 
SES 5 @ 5 East
Frequency 11919 
Symbol Rate 27500 Horizontal
የኢሳት አስተዳደር
ESAT's photo.

No comments:

Post a Comment