Tuesday, August 23, 2016

" ግፍ ሲበዛ ግፍ አድራጊው የመጥፊያውን ቀን ያቀርባል" Abraham Takele


የገዛ ወገኑን እንዲህ የሚቀጠቅጥ ዘረኛ የወያኔ ፋሽስት ሥርአት ይህን ይመሥላል! ይህ ነው የትግሬ ነፃ አውጭ ዲሞክራሲ፧ ይህ ነው የልማት ልማት መዝሙር ። አገር ማለት ሕዝብ ማለት መሆኑን እንዴት እንንገራቸው?! በምን ቋንቋ?! ሰው በሀገሩ እንዴት እንዲህ ተዋርዶ እንደ መንደር እብድ ውሻ ይቀጠቀጣል? የደቡብ አፍሪቃ ጥቁሮች በጥንት ዘመን ከዚህ በላይ አልተረገጡም።በአውሬዎቹ የነጭ ዘረኛ ፓሊሶች እንደዘረኛው የህወሀት ዘረኛ ፓሊሶች ግንባርና ደረታቸውን በጥይት አልበረቀሱም የነዚህ ደንቆሮዎች እጅግ በዛ። ግፍ በደል ገደቡን አለፈ! 
በእርግጠኝነት ይሄን ሁሉ ይከፍሉታል እስከልጅ ልጆቻቸው ድረስ ይዘልቃል ፡ምነው ከነዚህ ሰዎች ባልተፈጠርን ይላሉ! ከወርቅ ዘሮቹ። ሆድ አደር ተላላኪዎቻቸም አንገታቸውን ደፍተው ቀሪውን ዘመናቸውን በፀፀት ያሳልፉታል;
በበኩሌ ያ ቀን የተቃረበ ይመስለኛል። ምንም ሃይል ሊያቆመው የማይቻል ሕዝባዊ ቁጣ የወለደው ማእበል ጠራርጎ ወደመቃብር ይሸኛቸዋል።
የቃል ኪዳን አገር ቅድስት ኢትዮጵያ ደግሞ ለዘለአለም በክብር ትኖራለች!!!

No comments:

Post a Comment