Wednesday, August 17, 2016

ሰበር ዜና



-በፌደራል ፖሊስ በሚስጢር በተደረገ ስብሰባ ህወሀት የአማራና የኦሮሞ ብሄር ተወላጅ የሆኑ የሰራዊቱ አመራሮችን አስጠነቀቀ። ''ከእኛ ጋር ሆናችሁ በጋራ የመጣብንን አደጋ ካልመከትን እንደ ደርግ ወታደር ኮፊያ አንጥፋችሁ ትለምናላችሁ። እኛ ትግራይ እንገባለን።'' የህወሀቱ ፌደራል ፖሊስ ባለስልጣን
-የአማራና የኦሮሞ የፌደራል ፖሊስ አባላት ያልታጠቀ ህዝብ ላይ አንተኩስም ብለው አቋም ይዘዋል። የዓለም ዓቀፉን ማህበረሰብ ትኩረት ለማግኘት በ5 ከተሞች አደጋ በማድረስ በአልሸባብ ላይ ለማላከክ ታቅዷል።

No comments:

Post a Comment