Saturday, August 20, 2016

Hoha Dema የምናውቀው ትግራይ ዞን እንጂ "ትግራይ ክልል" አይደለም።




"ትግሬ" የሚባል ዘር የሚኖረው አድዋ፣ ሽሬ
እና አዲግራት ነው። እነዚህ
ሦስቱ ወረዳዎች ተሰባስበው አንድ ዞን
መፍጠር ይችላሉ። ግን ሌላው
እንግሊዝኛ የሚያወራ ሁሉ እንግሊዛዊ
እንዳልሆነ ሁሉ ትግርኛ ቢያወራም
ባያወራም ትግሬ ግን አይደለም። 44 ነጥብ።
***ተምቤን አገው ነው (አሸንዳ ባህል
የተምቤን አገውና የዋግ ህዝብ
ባህል ብቻ መሆኑን ልብ ይሏል ። ቀሪው
ትግሬ አሸንዳን ከነመፈጠሩም
አያቀውም ።)
***ኢሮብ ትግሬ አይደለም
***አክሱም አማራ ነው
***ራያ አማራ ነው
***ኩናማ ትግሬ አይደለም
***ወልቃይት አማራ ነው
***እንደርታ ትግሬ አይደለም
ይህንን ምስጢር ትግሬዎች ያውቃሉ፤ እኛ
ግን አናውቅም።
ለምሳሌ ትግሬዎች ኢሮብን "ስደተኛ" ብለው
ይጠሩታል።
እንደርታን ደግሞ "ለማኝ" ይሉታል።የእንደርታ
ሰው መቀሌ ላይ ፋብሪካ
ቢከፈት የተረፈው ነገር በተጋሩ መፈናቀል እና
ወደ ልመና መሰማራት
ነው።
የአክሱምን አማራ ደግሞ "ደብተራ" ብለው
ይሳደባሉ። በቅርቡ በኳስ
ጨዋታ ሰበብ በክሱሞችና በኢዲግራት ህዝብ
መካክል በተፈጠረ
ግጭት ኢዲግራቶች የአክሱምን ህዝብ
"ደብተራ ፣ ጅብ ,ቡዳ ,,,,"
በማለት ሲሳደቡ አክሱሞችም በምላሹ
"ልዋጭ ልዋጭ" በማለት
መሰዳደባቸው ብሎም መፈነካከታቸው
ይታወሳል ። ልብ በሉ ይሄ ስድብ
ትግሬዎች አማሮችን የሚሳደቡበት ስድብ ነው
ራሳቸውን ደግሞ "ተጋሩ" ብለው ይጠራሉ።
በመሠረቱ ከአዲግራት፣ ሽሬ
እና አድዋ ትግሬ ውጭ ሌላው የክልሉ ሰው
ራሱን "ተጋሩ" ብሎ
አይጠራም።
"ትግራይ ክፍለሃገር" የሚባለው
የተመሠረተው በኢትዮጵያ ምክንያት
እንጂ በትግሬነት ምክንያት አይደለም።
እያንዳንዱ ጎሣ ወደማንነቱ ሲመለስ ትግራይ
ዞንም ወደማንነቷ
ትመለሳለች። በትግሬ የታሰሩትም ሕዝቦች ነፃ
ይወጣሉ። ከዚያም
የራሳቸውን ዕድል ራሳቸው ይወስናሉ

No comments:

Post a Comment