Friday, September 2, 2016

የትግሬ ነፃ አውጭ ሕውሀት ክፉ አውሬ ነው ያቆሰለው አይለቅም



የባለ ራዕይ ወጣቶች አባል በመሆን ከነ ሐብታሙ አያሌው ጋር አብራ ትንቀሳቀስ ነበር እናም ከሥራ ቦታዋ ወጥታ ወደቤቷ ለመመለስ መንገድ ላይ በደንዛዥ መርፌ ተወግታ ወደ አልታወቀ ቦታ ተወስዳ ብዙ ግፎች ተፈጽሞባት ነበር 
ያ ስላልበቃቸው እነሆ ከአራስ ቤት አውጥተው እንደወሰዷት እየተነገረ ነው
#ወይንሸት_ስለሺ Wina Habeshawit

የቀድሞ አንድነት ፓርቲ አባልና የአዲስ አበባ ምክር ቤት ፀሀፊ በመሆን ለትግሉ አስተዋፆ ስታደርግ እንዲሁም በባለራዕይ ወጣቶች ማህበር ውስጥም በአመራርነት ስትንቀሳቀስ በነበረችበት ወቅት በተደጋጋሚ ወቅት ታፍና ተወስዳ የማደንዘዣ መርፌ ጭምር በመውጋት በድብቅ ቤት ከፍተኛ የማሰቃየት ተግባር የተፈፀመባትና በእርግዝናዋ ወቅት ድብደባ ተፈፅሞባት ለሆስፒታል አልጋ ተዳርጋ የነበረ ሲሆን ከሰሞኑንም ተደጋጋሚ ማስፈራሪያ ፖሊስ ጣቢያ በመውሰድ ካደረሱባት በኋላ በዛሬው ዕለት ከመኖሪያ ቤቷ ከአንድ አመት ጡት ያልጣለች ልጇ ነጥቀው ወደ እስር ቤት ወስደዋታል።

No comments:

Post a Comment