Saturday, September 24, 2016

“የኢትዮጵያ መንግስት ተወካይ ያዘነው ዘፋኞቹ ዘፈን ስላልዘፈኑ እንጂ 60 ሰዎች በእስር ቤት በመቃጠላቸው አይደለም” – ሊቀ ኅሩያን ቀሲስ መላኩ ባወቀ | ሊታይ የሚገባው

 ሊቀ ኅሩያን ቀሲስ መላኩ ባወቀ በካሊፎርኒያ ቹላ ቭስታ በሚገኘው የደብረ ሳህል ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን በተደረገ ታላቅ ሃይማኖታዊ ጉባኤ ላይ በወቅታዊው የሃገራችን ሁኔታ ዙሪያ ታላቅ መልዕክት ማስተላለፋቸው ተሰማ:: “ይቅርታ” በሚል ርዕስ ትምህርታቸውን የሰጡት ሊቀ ኅሩያን ቀሲስ መላኩ ባወቀ የተለያዩ ወቅታዊው የሃገራችን ትኩሳት ዙሪያ ያስተማሩ ሲሆን ከዚህም ውስጥ በቅሊንጦ ማረሚያ ቤት ተቃጥለው ስለሞቱት 60 ስለሚደርሱት እስረኞች ጉዳይና ስለመንግስት ምላሽ ለም ዕመናኑ በትምህርታቸው አስረድተዋል:: እሙ የጌታ ልጅ ይህን ቭድዮ አግኝተናል ይመልከቱት::
“የኢትዮጵያ መንግስት ተወካይ ያዘነው ዘፋኞቹ ዘፈን ስላልዘፈኑ እንጂ 60 ሰዎች በእስር ቤት በመቃጠላቸው አይደለም” – ሊቀ ኅሩያን ቀሲስ መላኩ ባወቀ | ሊታይ የሚገባው

No comments:

Post a Comment