Sunday, September 25, 2016

መረጃ የውስጥ ስራ ልጅ ሄኖክ ሰላም ነህ ወዳጄ


ዛሬ የምነግርህ ነገር ባለፈዉ የመስቀል በዓልን ምክንያት በማድረግ ከርስቲያኑን እንዲሰልሉ ተመልምለዉ ስልጠና ስለወሰዱት አካሎች በከፊል ነው ።
አንተ ያወጣኸውን መረጃ ተከትሎ ከፌደራል ፖሊስ እና ከደህንነት ቢሮ እየደወሉ የ ላፍቶ ክ/ከተማ ወጣቶች ክንፍን « መረጃ ማነው የሰጠው?» እያሉ ሲያስጨንቋቸው ውለዋል ። በዚህም ምክንያት ከፍለከተማዉ ሲታመስ አሁን ወደ ማባበል ተሸጋግረዋል ። እንዳልኩህ ዛሬ የምነግርህ ነገር እነዚህ አባላት የማጠቃልያ ስልጠናቸዉን ወስደዋል ።ማጠቃለያዉን የሰጡት የደህንነት ሀላፊዋች እና የአዲስ አዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ይህድጎ ስዮም ናቸዉ ፡፡ እነሱ ያሉትን ቃልበቃል በትንሹ ላካፍልህ ወደድሁ፡፡

"ከተማችን የአለም ሰላም ከተማ ናት ሀገራችንም አሸባሪወች ሊያፈራርሱን ቆርጠዉ ተነስተዋል ምን እንስራ እነዚህን እናተ እያላችሁ እዲት ማባርር አቃታችሁ አይሆንም በሏቸዉ፡ በተለያየ ጊዚ ሰላማዊ ሰልፋ ጠሩ ህዝቡ አልስማችሁም አላቸዉ፡ አሁን ደሞ የመስቀልን በአል ምክንያተ በማድረግ እየሰሩ ነዉ ስለዚህ እኛ ምን እናድርግ ዪዉጡ ወይስ እናስቀራቸዉ? እኔ እናስቀራቸዉ ነዉ የምለዉ፡ የመስቀል ለይ የምታረጉት፡ 
1ኛ በተመደባችሁበት ቦታ ሁናችሁ ፓትራሪኩ ንግግር ሲያደርጉ ፉጨት እርብሻ ካለ እነዚያን ሰዋች ወድያዉ ለፖሊስ መጠቆም ፡ በድብ ማየት፡ ፎቶ ማሳት የትኛዉ ሰፈር እደሚኖር ማጥናት ማስያዝ፡፡

2ኛ ከባድ ፍተሻ አለ ቀይ ካርድ ቀይ ፌስታል ዪዞ ሚገባ የለም፡ ጥቁር ለብሶ የሚመጣ ሰዉ ካለ ክትትል ማረግ
3ኛ ጧፈ መቅረት አለበት ጧፋ መብራት የለበትም፡፡
4ኛ ችቦ ሲለኮስ ግርግር ሚያነሱ ካሉ መደብደብ ስለሚጨልም የሚያይ የለም ካሚራም እርብሻዉን ለመቅረፅ አይታዪም ሰለዚህ በሏቸዉ፡
5ኛ ከፖሊስ ጋራ መናበብ አለባችሁ ችግር እዳይገጥመን ምክንያቱም ሁልጊዚ አኗር መስጊድ ስንሰራ ፖሊስ ያገኘዉን ነዉ የሚደበድበዉ፡ ሰለዚህ በአለቆቻችሁ እየተመራችሁ ተሰራላችሁ፡፡ አመሰግናለሁ ። ሊላዉ ይህን ሃላፊነት ሰትጨርሱ ልዩ ዝግጅት ተዘጋጅቶል ። በራማዳን አዲስ ሆቴል እንዝናናለን ። አንዱ ትኪት መግብያዉ 200 መቶ ብር ነዉ ለዚህ ትኪት ተገዝቶላችኋል፡፡ የዉሎ አበላችሁም አለ ስንት እደሆነ አልናገርም ፥ ያዉ ብቻ ቆንጆ ነዉ ። ሰዉ ሳቅ በሳቅ ጭብጨባ ሞላዉ አዳራሹን፡
የሰዉ ብዛት 2000 በላይ ነዉ ። እዉነት ለመናገር እናቶች አሉ የትግራይ እናቶች ነጠላ እየለበሱ ሰዉን የሚሰልሉ ናቸዉ ። ሁሉም እናቶች ትግሬወች ናቸዉ ። ቁጥራቸዉ ብዙ ናቸዉ ። ሌላዉ ቄሶችም አሉ ። እነሱም ትግሬዋች ናቸዉ ። ሻሽ አልጠመጠሙም ። በስቪል ክኛ ጋር ሰልጥነዉ ቄሶችን በየደብራቸዉ የሚሰልሉ ናቸዉ ፡ በፎቶ ብልክልህ ደስይለኝ ነበር፥ ግን ስልካችሁን አጥፉት ተብለን ነዉ የገባ ነዉ ። ይህን ግፍ ለኢትዮጵያዉያን አስተላልፍልኝ ፡፡ ድል ለኢትዮጵያ ለህዝቦች ዉድቀት ለአባገነኖች ፡፡ ወንድሞቻችንን ለመሰለል የተሰጠንን የግብዣ ትኬት አያይዤ ልኬልሃልሁ!

ወዳጅህ ካለሁበት !

No comments:

Post a Comment