Monday, September 26, 2016

ኢትዮጵያዊያን በኖርዌይ ህዝባዊ ውይይት አካሄዱ ውይይቱ ያተኮረው አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ስለሚካሄደው ህዝባዊ እምቢተኝነት ላይ ነውህዝባዊ እምቢተኝነቱ የዲሚከራሲና የስባዊ መብቶችአለመከበር ጥያቄ ብቻ ሳይሆን የመኖር ያለመኖር ጥያቄ መሆኑ ተብራርቷል። ኦሮምያ ፖሊሳዊ መንግስት ተቋቋመላት የደምቢዶሎዋን እናት ሊያናዝዟት ነው ብቀላው ይብቃ!! በሚል ለ ሁለት ቀን የሚቆይ የማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻ ተጀመረ ETNK weekly news 25 09 2016

No comments:

Post a Comment