Friday, September 23, 2016

ለዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት በኖርዌይ አባሎች እንዲሁም በኖርዌይ ለምትኖሩ ትውልደኢትዮጵያ በሙሉ !


ኢትዮጵያዊን እንደ ወያኔ ዘመን የተዋረዱበት የተናቁበትና የተበደሉበት ጊዜ የለም። በአሁኑ ወቅት አገሪቱ ና ህዝቧ ከፊታቸው የተጋረጠውችግር የመሰረታዊ የዲሞክራሲ ና የሰብኣዊ መብቶች አለመከበር ጥያቄ ብቻ ሳይሆን የሕልውና ጥያቄ ና ኢትዮጵያ እንደ አገር የመቀጠልናያለመቀጠል ጉዳይ ሆኖዋል።በመሆኑም

የዲሞክራሲዊለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ/DCESON/ ና የኢትዮጵያን የጋራመድረክ በኖርዌይ /COMMON FORUM/ በሰሞኑ በአገራችን ወቅታዊ ሁኔታ በጋራ በኖርዌይ ከሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ጋር ለመወያየት ! ታላቅ ህዝባዊ ስብስባ አዘጋጅቶል እርሰወም በዚህ ፕሮግራም ላይ በመገኘት እንዲሁም ሌሎችንም በመጋበዝ ታሪካዊና ወቅታዊ አገራዊ ግዴታችንን እንድንወጣ ጥሪያችንንእናቀርባለን።

No comments:

Post a Comment