Thursday, September 29, 2016

ሰበር መረጃ



መንግስትንና ወታደሩን በግልጽ የገሰጹት አቡነ #አብርሃም ዛሬ ጥዋት በአቡነ ማቲያስ አስቸኳይ ትዛዝ አዲስ አበባ መግባታቸው ተሰምቷል፡፡የሀይማኖት መሪዎች ሰምታቹሀል ክርስትያን መሆን ምንም ችግር አያመጣብህም እሄን እወቅ እውነትን መነገር ግን እስራት ስደት ግድያ ያመጡብሀል የዛም ግዜ እምነትህ ይፈት ናል ምን ሊገጥማቸው እንደሚችል መገመት ይቻላል፡፡ለማንኛውም መላው ህዝብ ከጎናቸው ነው፡፡ምንጭ Chegovera

No comments:

Post a Comment