Friday, September 30, 2016

ማዕደ ኢሳት፦ በዛሬው የማዕደ ኢሳት ዝግጅታችን የባሻ ጎንጤ ወግ። (አንዲት ጎንደርን በእሳት ልታቃጥል ስትል ተያዘች ቢሉኝ በቃ እነዛ አጋዚዎች ግንባሯን ብለው ገደሏት ማለት ነው ብዬ ሳስብ እሷ እናቴ ሕዝብ ከታች ሲጮህ እንደ ንግስት ኤልሳቤት ግልጥ መኪና ላይ በፖሊሶች ታጅባ ስትንፈላሰስ አየኋት።"ምን ተሰማሽ?" ብሎ የሚጠይቃት ሰው ቢገኝ" አረ ተውኝ እናቴ!ሰርጌም እንዲህ አልደመቀ!" ሳትል ትቀራለች?) እንዲሁም ስመ ጥሩውና ከታዋቂው የጉራጌኛ ሙዚቃ ተጫዋች ከመላኩ ቢረዳ ጋር ያረግነው ቆይታ አለ። መልካም ቆይታ፦ ESAT meade esat Sep. 30, 2016 Ethiopia

No comments:

Post a Comment