Monday, September 26, 2016

በኢትዮጵያ ለውጡ ተግባራዊ ሲሆን አገሩን የሚጠብቀው ሰራዊቱ አይበተንም ተባለ


Hiber Radio: በኢትዮጵያ ለውጡ ተግባራዊ ሲሆን አገሩን የሚጠብቀው ሰራዊቱ አይበተንም ተባለ ፣በመተማ የሕወሓት አገዛዝ ደህንነቶች ጥቃት ይደርስባቸዋል በሚል በሀሰት ከአካባቢው ያስወጧቸው የትግራይ ተወላጆች እየተመለሱ ነው ፣ኦነግ ጎረቤት ኬኒያ እና የሕወሓት ኢሕአዲግ መንግስት በጣምራ ሊወጉኝ መሆኑን መረጃ ደረሰኝ አለ፣የሕወሃት አገዛዝ የደህነት መ/ቤት ስጋት ላይ በመውደቁ የኦህዴድና የብአዴን አመራሮችን በመሰለል ላይ መጠመዱ ተገለጸ

No comments:

Post a Comment