Thursday, September 29, 2016

ሰበር መረጃ ! !



ከምእራብ ትግራይ ወደ ኡምሃጅር የተወረወረ የህወሃት መከላከያ ሰራዊት የግንባር ጦር በገጠመዉ ድንገተኛ የተኩስ ልዉዉጥ ምክንያት እጁን እየሰጠ ወደ ኤርትራ እየገባ ይገኛል።
ከሰሜኑ እዝ ከመከላከያ አባላቱ ዉስጥ ያፈተለከዉ መረጃ እንደሚጠቁመዉ ከሆነ የመዋጋት ፍላጎት የሌላቸዉ የህወሃት ወታደሮች በትናንትናዉ እለት ወደ አል_ፉሽቓ ( Al fushqa ) ሱዳን ድንበር በኩል አምርተዉ ለነጻነት ታጋዮች እጃቸዉን መስጠታቸዉ ታዉቋል።
ብዛት ያላቸዉ ቀላልና ከባድ የጦር መሳሪያዎች በምርኮ መግባታቸዉንና የህወሃት መከላከያ ሰራዊት አባላትም መቀላቀላቸዉን የገለጸልን ምንጫችን በርኮ የሚገቡትን ወገኖች የኤርትራ ወታደሮች ወደ መደበኛ ማረፊያ ማዘዋወራቸዉን ምንጮች አረጋግጥጠዋል፡፡
( ጉድሽ ወያኔ )Bilderesultat for መከላከያ ኢንጅነሪንግ
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ !

No comments:

Post a Comment