ጄነራል ኃይሉ ጎንፋና ኮ/ል አለበል አማረ፤ ለሰራዊቱ መልዕክት አስተላልፈዋል። ሰራዊቱ፥ የአንድ ጠባብ ቡድን ጉዳይ አስፈፃሚ በመሆን የገዛ ወገኖቹን መግደል የለበትም። ከ 210 ጄነራሎች 165 የሕወሃት ኣባላት ናቸው። ትዕዛዝ ሰጪዎች፣ፖሊሲ አውጪዎችና በሰራዊቱ የዕዝ ሰንሰለት ፈላጭ ቆራጮች እነርሱ በመሆናቸው ሕወሃት ስልጣኑ አደጋ ላይ መውደቁን ካወቁ ሕግና ሕገ-መንግስት የሚባል ነገር አይገዛቸውም። የአማራና የኦሮሞ ተወላጆች በቁጥር ቢበዙም ፈንጂ ማምከኛ ከመሆን ያለፈ ሚና የላቸውም። ይህም በመሆኑ ሕዝቡ የጀመረውን ሕዝባዊ ተጋድሎ በማገዝ መቶ አለቃ ደጀን ሞቅያለው ሕዝብ ላይ አልተኩስም በማለት ከሕወሃት ደህንነቶች ጋር ተፋልሞ መሰዋቱ ሁሉም የሰራዊቱ አባላት የእርሱን ፈለግ መከተል አለባቸው ብለዋል። http://video.ethsat.com/?p=28590TIKURET- A message to the army; from its former Commanders. 19 Sep 2016
No comments:
Post a Comment