Ethio freedom Voice
Tuesday, September 20, 2016
የኦሕዴድ ሊቀመንበር ሙክታር ከድርና ምክትሏ ኣስቴር ማሞ ከድርጅቱ ተባረሩ። ኦሮሚያ በጊዜያዊ ርእሰ መስተዳደር መመራት ጀምራለች።
ራሳቸውን ከስልጣን ኣሰናብተዋል በሚል ሕወሓታዊ ሽፋን የኦሕዴድ ሊቀመንበር ሙክታር ከድርና ምክትሏ ኣስቴር ማሞ ከድርጅቱ ተባረዋል፤ በምትካቸው ሌሎች መሾማቸው ተሰምቷል።
በዚህም መሰረት በምትካቸው በወያኔያዊ መተካካት ተኮር ባደረገ መጠጋጋት የተደረገ ሲሆን ለማ መገርሳ ሊቀመንበር (ዶክተር)ወርቅነህ ገበየሁ ምክትል ሆነሁ በሕወሓት ተሹመዋል። ኦሮሚያ በጊዜያዊ ርእሰ መስተዳደር መመራት ጀምራለች።
No comments:
Post a Comment
Newer Post
Older Post
Home
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment