Thursday, September 22, 2016

Breaking News

Breaking News
#AmharaProtests | የጎንደር ህዝብ ታሪክ ሰራ። በጎንደር ባሶችን ልታቃጥል የነበረች አንዲት ከትግራይ የመጣች የትግራይ ተወላጅ ከነማቃጠያ ቁሳቁሶቿ ጋር በአካባቢው ህዝብ በቁጥጥር ስር ዋለች። ፎቶዋ መሃል ያለችው ወጣት ነች። በተያያዘ ዜና አንድ የትግራይ ተወላጅ መኪኖችንና ገበያዎችን ሊቃጥበት ከነበረው ቤንዚን ጋር ሆቴል ለመያዝ ሲሞክር በቁጥጥር ስር ውልዋል ይህ ገለስብ ከትግራይ የመጣ ሲሆን በፍተሻ ወቅት አራት የተለያዩ መታወቂያዎች ተይዘውበታል የአጋዚ ወታደሮች አካባቢውን መውተራቸውን ከስፍራው በስልክ መልክት ደራሶኛል።

No comments:

Post a Comment