Thursday, September 29, 2016

የፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ አዲስ የቪዲዮ ንግግር ከኤርትራ በረሃ

ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ሰሞኑን በተካሄደውና በተሳካ ሁኔታ በተጠናቀቀው የትህዴን ሁለተኛ ጉባዔ ላይ ያደረጉት ንግግር ደርሶናል:: በዚህ ቪዲዮ ላይ የትህዴን ሊቀመንበር ታጋይ መኮንን ተስፋይ ያደረጉትንም ንግግር ይዘናል:: ይመልከቱት:: ቪዲዮን ያደረሰንን የትህዴን ቴሌቭዥንን እናመሰግናለን::
የፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ አዲስ የቪዲዮ ንግግር ከኤርትራ በረሃ
የፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ አዲስ የቪዲዮ ንግግር ከኤርትራ በረሃ

No comments:

Post a Comment