Monday, September 26, 2016

“ኦሮሞ ሲጨቆን ጉራጌ ዝም አትበል አማራ ሲጨቆን ጉራጌ ዝም አትበል አሁን በጣም በዛ ወያኔ ይውረድ በል ። ኧረ እስከ መቼ ፈርተህ ትኖራለህ። ነገ ለልጅህ ምንስ ታወርሳለህ። መርካቶ የኔ ነው ውጣ በል ሲልህ ከአትክልት ተራ በግፍ ዞር በል ሲልህ ከኮልፌ እፎይታ እንዳትሰራ ሲልህ በጫረታም በንግድ አትነግድ ተው ሲልህ እስከመቼ ጉራጌ ፈርተህ ትኖራለህ? መንገድ ላይ ስትነግድ ህገወጥ እያለህ ምን ቀረህ ጉራጌ ለምን ትፈራለህ ወደ ኋላ አትበል አንድ ነብስ ነው ያለህ። ዘፈኑን ያድምጡና ሼር ያድርጉት Melaku Bireda - Gurage Tenesa | New Ethiopian Song 2016

No comments:

Post a Comment