Monday, September 26, 2016

መላኩ ቢረዳ ከሀገር ወጣ

መላኩ ቢረዳ ከሀገር ወጣ

ወያኔ ከስልጣን ውረድ...? ብሎ የዘፈነው አርቲስት መላኩ መላኩ ቢረዳ በዚህ ዘፈኑ ምክንያት ወያኔ የመግደል ዛቻ እንደሚያደርስበት ሲዝትበት ና ቤቱ ድረስ በመሄድ ለመያዝ ባደረጉት ጥረት ሳይሳካላቸው ጀግናው አርቲስት መላኩ ከሀገር ወጣ።

ትግሉ ይቀጥላል።

No comments:

Post a Comment