Thursday, September 1, 2016

ወያኔ በደብረ ታቦር የአማራን ህዝብ ማጥፋት ጀመረ ። የደብረ ታቦር ማረሚያ ቤት በእሳት እየጋየ ነው ለጊዜው ቁጥሩ ባይታወቅም ታራሚወች በእሳት እና መንግስት አቀነባብሮ ባስቀመጣቸው አጋዚወች እያለቁ እንደሆነ ከታማኝ ምንጭ ምስሎች ደርሶናል እኛም ደውለን አረጋግጠናል ።

No comments:

Post a Comment