ኢሳት ሬዲዮ -ጎንደር ማክሰኞ በከባድ ተኩስ ስትናጥ አመሸች። ከወትሮው በተለየ ሁኔታ ከባድ መሳሪያዎችም ሲተኮሱ እንደነበረ ለማወቅ ተችሏል። በአከባቢው የታጠቁ ገበሬዎች በመከላከያ ሰራዊቱ ላይ ጥቃት መሰንዘራቸው ይነገራል። -ቂሊንጦ ስትረበሽ አረፈደች። ለቅሶና ኋይታ አከባቢው ላይ ነግሶ ነበር። የልጆቻችን አስክሬን ይሰጠን ያሉ ወላጆች ሰልፍ ወጥተዋል። የህወሀት ታጣቂዎች ሀዘንተኛውን በቆመጥ ደብድበዋል። የተወሰኑትን አስረዋል። ከተገደሉት መሀል የአንዱ አባት ለኢሳት ይናገራሉ። -ሌሎችም.........ESAT Radio 30min Wed 07 Sep 2016
No comments:
Post a Comment