Wednesday, September 7, 2016

እንወያይ " ከእንግዲህ ያለፉ ታሪኮችን እየመዘዙ በኦሮሞና በአማራ ሕዝብ መካከል ልዩነት በመፍጠር የሥልጣን ዕድሜን የማራዘም ፖለቲካዊ ጨዋታ መጫዎት አይቻልም! በዚያች ሀገር በጋ የሚያኖረንም እውነተኛ ዲሞክራሲያዊ ሥርዐት ለማምጣት ሁላችንም በአንድነት ተነስተናል!" አቶ ናጌሳ ዱቤ ኦዱ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ዓለማቀፍ ድጋፍ ሰጪ አካል ሊቀመንበር። https://youtu.be/Q_5yiXe28JQ

No comments:

Post a Comment