መንግስት በከፍተኛ ሁኔታ ኪሳራ ውስጥ ገብቻለሁ አለ፡፡ የ2009 ዓ.ም የካፒተል በጀት እስካሁን ድረስ አልተለቀቀም፡፡ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ለስራ ማስኪጃ እና ለፅህፈት መሳሪያዎች መግዥያ የሚገለገሉበት በሀገሪቱ የሚጠበቀው የካፒታል በጅት በ2009 ዓ.ም ሊለቀቅ አይችልም፡፡ ሲሉ የአማራ ክልል ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ አየነው በላይ ተናግረዋል፡፡
መንግስት በዚህ ስዓት ለድንገተኛ አደጋዎች መከላከያ በሚል ከመንግስት በጀት ለሚልሻዎች ቀለብ እና ለወታደሩ የምግብ ሂሳብ ወጭ ያደረገ ሲሆን ይህም የወረዳዎችን በጀት እንዳናጋባቸው እና በአሰተዳደራዊ ስራው ላይ ተፅዕኖ እያሳደረ መሆኑን በበአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ስብሰባ ላይ አንስተዋል፡፡
ባህር ዳር ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ (ቴክስታይል)፣ ፒፒ የፕላስቲክ ቀረጢት ፋብሪክ፣ ፀሐይ ቀለም ፋብሪካ፣ አማራ ፓይፕ ፋብሪካ፤ በግብፆች እና በብአዴን የሚመራው ዳሸን ቢራ፣ አማራ ችፑድ እና ፕላስቲክ ፋብሪካ ገበያ ጠፍቷል አላመርትንም፤ መሸጥም አልቻንም ብለዋል፡፡
በባህ ዳር የሚገኙ ትልልቅ ሆቴሎች ደግሞ መንግስት ያበደረንን እስከ 300ሽህ ብር የሚደርስ ገንዘብ አሁን ምንም የመመለስ አቅም የለንም፡፡ በቀን ሻሂ እንኳን መሸጥ አልቻልንም ሠራተኞቻችንንም ለመበተን እየተገደድን ነው ብለዋል፡፡ ይህ በእንዲህ እንዳለ በባህር ዳር የስርዓቱ አቀንቃኝ ተብሎ በህዝባዊ አመፅ ጉዳት የደረሰበት ጋሳ ባለ አምስት ፎቅ ሆቴል፤ የወያኔ ተላላኪ እና የዳሸን ወኪል አከፋፋይ በመሆኑ፤ ህዝቡ ላለመጠቀም በወሰደው እርምጃ ሆቴሉ ሙሉ ለሙሉ አገልግሎት መስጠቱን አቆሞ፤ ሰራተኞችን እንደበተነ ከባለቤቱ አረጋግጠናል፡፡
በአሁኑ ሰዓት የወሰድነውን ብድር መመለስ አልቻልንም ሲሉ ለመንግስት እንቅጩን በመናገር ቅሬታ ያሰሙ ሆቴሎች ዝርዝር 67 ሲሆኑ እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡
1 ቦስተን ሎጂ ባ/ዳር 28 (የምኝታብዛት) 0582264868 0582264280
2 ፓፒረስ ሆቴል " 100 0582205100 0582205047
3 ብሉ ናይል ሬስቶራንት (ጣና ሆቴል) ሆቴል " 64 0582200554 0582202042
4 ብሉ ናይል ሆቴል " 55 0582202028 0582263958
5 ጋሳ ሆቴል " 31 0918766107 -
6 አዝዋ ሆቴል " 41 0582203820 -
7 ኒውላይት ሬስቶራንት " - 0918241801 -
8 ሌክ ሾር ሬስቶራንት " - 0918340666 -
9 አባይ ምንጭ ሎጂ " 44 0582281039 0582182223
10 ድብ አንበሳ ሆቴል " 60 0582201436 0582201818
11 ሆምላንድ ሆቴል " 28 0582204545 0582220209
12 ሰመርላንድ ሆቴል " 40 0582206565 0582221091
13 ጊዮን ሆቴል " 30 0582200111 0582200303
14 ኢትዮስታር ሆቴል " 68 0582202026 0582209442
15 ስታርባክስ ሬስቶራንት " - 0918007370 -
16 ዴዘርት ሎጅ ሎጅ " - 09218282575 -
17 አሉዋቅ ሆቴል ሆቴል " 30 0582265565 -
18 አቫንቲ ብሉናይል ሆቴል " 135 0582264566 -
19 ባ/ዳር ቁጥር 2 ሆቴል " 36 0582203820 -
20 ኒውላንድ ፔኒሲዮንፔኒሲዮን "82 0582200876 /0918341054 -
21 አዲስ አምባ ሆቴል ሆቴል " 69 0911220608 -
22 መነን ሆቴል ሆቴል " 54 0582202800 -
23 ጃካራንዳ ሆቴል " 28 ዐ5822ዐ9899 -
24 ጨጨሆ ሬስቶራንት ሬስቶራንት " - ዐ911181937 -
25 ኢትዮ ላንድ ሆቴል ሆቴል " 58
26 ራህን ሆቴል “ - ዐ5822ዐ7575 -
27 ቤተ ዳንኤል ሆቴል “ - ዐ582266161/22ዐ1414 -
28 ኤንጅጅ ሆቴል ሆቴል “ 42 ዐ5822ዐ6363 -
29 ጣና ሆቴል ጎንደር 18 ዐ918786132 -
3ዐ ሰሜን ፖርክ ሆቴል “ 32 ዐ58111ዐ3ዐዐ -
31 ግራንድ ሪዞርትና ሰፖ ሪዞርት ባ/ዳር - ዐ5822663ዐ3/ ዐ5822ዐ7833 -
32 አሲኗራ ሆቴል ሆቴል “ - ዐ5822ዐ7299 -
33 ኪትስል ሆቴል “ “ - ዐ5822663ዐዐ -
34 ዲላኖ ሆቴል “ “ - ዐ5822ዐዐ622 -
35 ታዬ በላይ ሆቴል “ 79 ዐ58111218ዐ ዐ581112175
36 አምባራስ ሆቴል “ 4ዐ ዐ581111181 -
37 ኩይንስ ሆቴል “ 18 0581141297 -
38 ጐሀ ሆቴል “ 66 ዐ58111ዐ634 ዐ58111192ዐ
39 ሴንትራል ጎንደር ሆቴል “ 18 ዐ581117ዐ2ዐ -
4ዐ አፄ በካፋ ሆቴል “ 24 ዐ581117711 -
41 ቋራ ሆቴል ጎንደር 5ዐ ዐ58111ዐዐ4ዐ ዐ581111144
42 ሰርክል ሆቴል “ 24 ዐ581111991 ዐ58112ዐ599
43 ሬድ ፎክስ ሆቴል “ 14 ዐ58114ዐ581 -
44 ህብረት ሆቴል “ 42 ዐ58112ዐ4ዐዐ ዐ58112ዐ4ዐ1
45 ጐልደንጌት ሬስቶራንት “ - ዐ58111769ዐ -
46 ኤልሼኘ ሬስቶራንት “ - ዐ91877ዐ272 -
47 ላመርጌር ሆቴል ሆቴል “ 2ዐ ዐ58112ዐ599 -
48 ኤጅ ሆቴል ሆቴል “ 45 ዐ581126ዐዐ7 -
49 ጃንተከል ሆቴል “ 39 ዐ918776ዐ68 -
5ዐ ሴንትራል ጎንደር ሆቴል ሆቴል “ 2ዐ ዐ58153762ዐ -
51 ተሜና ኪም ሎጅ ሎጅ ጎርጎራ 12 ዐ92ዐ336671 -
52 ዩኒክላንድ ስኬኘ ሆቴል ደባርቅ 21 ዐ58117ዐ152 -
53 ሰሜን ፖርክ ሎጅ “ 22 ዐ58231ዐ741 -
54 ጃይንት ሎቢሊያ ሆቴል “ 39 ዐ58117ዐ56ዐ -
55 እሚት ጐጐ ሆቴል “ 27 ዐ58117ዐ634 -
56 ጃስመን ሆቴል ሆቴል “ 27 ዐ58117ዐ563 -
57 ሰሜን ፖርክ ሆቴል ሆቴል “ 5ዐ ዐ58117ዐዐ55 -
58 ይምርሃ ሆቴል ላሊበላ 42 ዐ33336ዐ862 ዐ116299259
59 ማውንቴን ቪው ሆቴል “ 3ዐ ዐ33336ዐ8ዐ4 ዐ33336ዐ649
60 ፍቅሩሰላም ሆቴል “ 25 ዐ33336ዐዐ47 ዐ33336ዐ55ዐ
61 ሰቨን አላይቭስ ሆቴል " 27 0333360020 -
62 ቤተአብርሃም ሆቴል " 49 0333361065 0333361213/2
63 አያት ሮሃ ሆቴል " 64 0333360009 0333360156
64 ሆሊ ላንድ ሬስቶራንት " - 0911481948 -
65 ላል ሆቴል " 210 0333660008 0333660008
66 አማን ሆቴል " 56 0333360076 0333360214
67 ግራንድ ሪዞርትና ሰፖ ሪዞርት
68. ራህ ናይል
Muluken Tesfaw
No comments:
Post a Comment