Sunday, October 9, 2016

የኦነግ መሪ ዳውድ ኢብሳ ተናገሩ – “ቄሮዎችን በማደራጀት ትግሉን በሃገር ቤት እየመራነው ያለነው እኛ ነን… ለሁሉም ሕዝብ መልዕክት አለኝ” | ሊደመጥ የሚገባው ቃለምልልስ

(ዘ-ሐበሻ) የኦነግ ሊቀመንበር የሆኑት ኦቦ ዳውድ ኢብሳ ከሰይፈ ነበልባል ራድዮ ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ ቄሮዎችን በሃገር ቤት በማደራጀት በአሁኑ ወቅት ወደ ነጻነት እየሄደ ያለውን ትግል እየመራ የሚገኘው እርሳቸው የሚመሩት ድርጅት መሆኑን አስታወቁ:: “እስካሁን ድረስ ትግሉን እኛ እየመራነው እንደነበር ያልገለጽንበት የራሳችን ምክንያት ነበረን” ያሉት አቶ ዳዑድ አሁን ይህን ለምን መግለጽ እንዳስፈለገና ለመላው የኢትዮጵያ ብሔረሰቦች መል ዕክት እንዳላቸው አስታውቀዋል:: ቃለምልልሱ ብዙ ነገሮችን ይነግረናል – ቢያደምጡት ይጠቀማሉ::



No comments:

Post a Comment