Thursday, October 13, 2016

የጀግና ሰው ሞት ተሰማ፥ አርበኛ አበራ ጎባው ከጠላት ጋር አንገት ላንገት ተናንቆ ወደቀ

Breaking news
ሰሜን ጎንደር ታች አርማጭሆ ዶጋው የተባለች ቦታ ላይ አርበኛ አበራ ጎባው ከጠላት ጋር አንገት ላንገት ተናንቆ ወደቀ፥ እጅግ አዝነናል።
ጀግናው አርበኛ አበራ ጎባው አርማጭሆ አካባቢ ዶጋው የተባለ ቦታ ላይ ከወያኔ ሰራዊት ጋር ከፍተኛ ተጋድሎ አድርጎ ደፈጣ የጣሉበትን የመከላከያ ኃይል ጨርሶ፥ ገና ስፍራ ሳይዝ ባልተገመተ ሁኔታ ከኋላ ሌላ የመከላከያ ጦር ደርሶ እንደመታው ተነግሯል። በተደረገው ውጊያ ላይ፥ በዓጠቃላይ ከ50 ያላነሰ የመከላከያ ዓባላት እንደሞተ ይገመታል፥ ከወገን ጦር አንድ ሰው ቆስሎ እንደ ተያዘና አርበኛ አበራ ጎባው 12 ጥሎ እንደ ወደቀ፥ የዓይን ምስክሮች ተናግረዋል።

No comments:

Post a Comment