Tuesday, October 11, 2016

“ዐዋጁ የታወጀው ከተቃውሞ ሰልፎች ጋር በተያያዘ አይደለም” አቶ ጌታቸው ረዳ

"ዐዋጁ የታወጀው ከተቃውሞ ሰልፎች ጋር በተያያዘ አይደለም" አቶ ጌታቸው ረዳ ለማንኛውም ጌታቸው ረዳ የዛሬውን ሰልፍ በማስመልከት የህንድ ውቅያኖስ የሚያክል አፉን ሊከፍት ሲዘጋጅ ፈይሳ ሌሊሳ አፉን በማስቲሽ አጣብቆለታል።
የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ያስፈለገው፣ ከተቃውሞ ሰልፎች ጋር በተያያዘ ሳይሆን፤ ከተለያዩ አቅጣጫዎች እየመጣ ባለው እና በሀገሪቱ ላይ በተደቀነው ስጋት ምክንያት መሆኑን፣ የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትሩ አስታወቁ፡፡
የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ያስፈለገው፣ ከተቃውሞ ሰልፎች ጋር በተያያዘ ሳይሆን፤ ከተለያዩ አቅጣጫዎች እየመጣ ባለው እና በሀገሪቱ ላይ በተደቀነው ስጋት ምክንያት መሆኑን፣ የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትሩ አስታወቁ፡፡ሚኒስትሩ አቶ ጌታቸው ረዳ ለጋዜጠኞች እንዳሉት“መንግሥትን ሳይሆን መላ ሃገሪቱን ለማጥፋት የሚፈልጉ የውጭ ጠላቶች አሉ።
የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁ፣ መላ ሃገሪቱን እንዲያካትት የተደረገውም፣ እነዚህ ጠላቶች የት ላይ እንደሚያቆሙ ስለማይታወቅ ነው” ብለዋል።

ዝርዝርሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።  VOA Amharic
  05:13             06:07  

No comments:

Post a Comment