Thursday, October 13, 2016

ኢትዮጵያውያን ወጣት ሴቶች በዋሽንግተን ዲሲ ስላደረጉት ሰላማዊ ሰልፍና ሴናተሮችም እንዳነጋገሯቸው ወጣቷ ብሌን በላይ ትናገራለች:: እንደዚህ ያሉ ወጣት ሴቶች በሃገራችን ወቅታዊ ጉዳዮች ንቁ ተሳትፎ ሲያደርጉ እንደማየት የሚያስደስት ነገር የለም:: ይመልከቷት:


 ሼር ያድርጉት::

Blain Belay on Women for Ethiopia Protest | Video

No comments:

Post a Comment