Monday, October 24, 2016

እኔ ደሞ ሚስቴ ያደገችው ኤርትራ ነው ፤ እናቷ ኤርትራዊ ናቸው ፤ አባቷ ጎንደሬ ናቸው ፤ እኔ የተወለድኩት አዲስ አበባ መርካቶ ነው ፤ አባቴ ጉራጌ ነው ፤ እናቴ አማራ ናት - ከኢትዮጵያዊ ሌላ ምንም ስም የለም ቴዲ አፍሮ ያዳምጡት...



No comments:

Post a Comment