Wednesday, June 29, 2016

በፋሽስቱ ወያኔ ታዝዘው የነዋሪውን ቤት ለማፍረስ ተልከው ከሄዱት የወያኔ ፓሊስ አባላት ውስጥ ከ17 በላይ የሚሆኑ ፓሊሶች መገደላቸው እየተነገረ ነው!

‪#‎ETHIOPIAአዲስ‬ አበባ በፋሽስቱ ወያኔ ታዝዘው የነዋሪውን ቤት ለማፍረስ ተልከው ከሄዱት የወያኔ ፓሊስ አባላት ውስጥ ከ17 በላይ የሚሆኑ ፓሊሶች መገደላቸው እየተነገረ ነው!
በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ከዚህ ፋሺስት መንግስት ጋር በመሞዳሞድ ህዝብን የምታስጨርስ ሁላ ይሄ ለእናንተ የማንቂያ ደወል ነው! እጃቺሁን በግዜ ሰብስቡና ከህዝብ ጋር ተሰለፉ! አለበለዚያ አይቀርልህም!


No comments:

Post a Comment