Friday, June 10, 2016

በኦስሎ ከተማ ተዘጋጅቶ የነበረው የውይይትና የድጋፍ ማሰባሰብ መርሃ ግብር የንቅናቅያችን ሊቀመንበር ታጋይ አርበኛ ፕሮፌሰር. ብርሃኑ ነጋ እንዲሁም ፕሮፌሰር ጌታቸው በጋሻው፣ የታጋይ አርበኛ አንዳርጋቸው ፅጌ እህት ወ/ሮ ብዙአየሁ ፅጌ እና ሌሎችም ኢትዩጵያውያና በተገኙበት እጅግ በደመቀ ሁኔታ በድል ተጠናቇል ።


በኦስሎ ከተማ ተዘጋጅቶ የነበረው የውይይትና የድጋፍ ማሰባሰብ መርሃ ግብር የንቅናቅያችን ሊቀመንበር ታጋይ አርበኛ ፕሮፌሰር. ብርሃኑ ነጋ እንዲሁም ፕሮፌሰር ጌታቸው በጋሻው፣ የታጋይ አርበኛ አንዳርጋቸው ፅጌ እህት ወ/ሮ ብዙአየሁ ፅጌ እና ሌሎችም ኢትዩጵያውያና በተገኙበት እጅግ በደመቀ ሁኔታ በድል ተጠናቇል ።ለአርበኞቻችን ከምን ግዜ በላይ ድጋፍና አጋርነት የታየበት ዝግጅት በኖርዌይ ኦስሎ ከተማ የአርበኞች ግንቦት 7 አባላትና ድጋፊዎች እንድሁም በእንግድነት የተጋበዙ በሙሉ በሚያኮራ አኴሃን ዝግጅቱ ላይ ንቁ ተሳታፊ በመሆን አጋርነታቸውና ደጀንነታቸውን አሳይተዋል።ይህንን ዝግጅት በኢሳት ይከታተሉ ኢሳት የኢትዮጵያን ዓይንና ጆሮ ነው !

No comments:

Post a Comment